Fana: At a Speed of Life!

የጁንታውን ታጣቂ ሃይል በመምራትና በማዋጋት የተሳተፉት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ እጃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት አባላት የነበሩትና በጡረታ በክብር የተሰናበቱት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ እጃቸውን በሰላም መስጠታቸውን የሃገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ። የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር…

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ቁልፍ የዶናልድ ትራምፕ ፖሊሲዎችን መከለስ ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቁልፍ ፖሊሲዎች ላይ ክለሳ ማድረግ ጀመሩ፡፡ ባይደን ቃለ መሃላ ፈጽመው ወደ ነጬ ቤተ መንግስት ከገቡ በኋላ “የተደቀኑ ፈተናዎችን ለመፍታት የምናጠፋው ጊዜ የለም”…

በምርጫ ቦርድ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫ ቦርድ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ከጤና ባለሙያዎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የፀጥታ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በዚህም ከምርጫ ቅስቀሳ ጀምሮ በሚኖሩ የምርጫ ሒደቶች፣ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሊያስከትል የሚችለውን ጫና…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የዓለማችን የምንጊዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁቬንትሱ አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ 760 ጎሎችን በማስቆጠር በእግር ኳስ ታሪክ የዓለማችን የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ቻለ፡፡ ሮናልዶ ትናንት ምሽት በጣሊያን ሱፐር ካፕ ናፖሊ ላይ ጎል ማስቆጠሩን ተከትሎ የምንጊዜም ከፍተኛ ጎል…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለመጀመሪያዋ አፍሪካ እስያዊት ሴት የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ካማላ ሃሪስ በአሜሪካም ሆነ ከአሜሪካ ውጭ በርካታ ሴት ወጣቶችን ማነቃቃታቸውን አልጠራጠርም…

ወደ ሽረ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ህይወት አድን መድሐኒቶች እየተጓጓዙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ ኤጀንሲ 3 ሚሊየን 96 ሺህ 657 ብር ዋጋ ያላቸውን ህይወት አድን መድሀኒቶች ወደ ሽረ እያጓጓዘ መሆኑን አስታወቀ። ከጥር 12 ቀን 2013 ጀምሮ ህይወት አድን መድሐኒቶቹን እያጓጓዘ መሆኑን ነው ኤጀንሲው የገለፀው።…

ኳታርና ግብፅ ለ3 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን የሁለትዮሽ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንደገና ለማስጀመር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኳታርና ግብፅ ለ3 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን የሁለትዮሽ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንደገና ለማስጀመር ተስማሙ። የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ሁለቱ ሀገራት በመካከላቸውን የነበረውን የሁለትዮሽ ዲሎማሲያዊ ግንኙነት በድጋሜ ለማስጀመር…

ኢትዮጵያን ከኤርትራ የአሰብ ወደብ ጋር የሚያስተሳስረው  የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከኤርትራ የአሰብ ወደብ ጋር የሚያስተሳስረው የሜሎዶኒ መገንጠያ - ማንዳ - ቡሬ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው። በነገው ዕለትም ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ፕሮጀክቱን በይፋ የማስጀመር መርሃ ግብር ያካሂዳሉ…

ሱዳን በሶስተኛ ወገን የተደገሰላትን የጦርነት ወጥመድ  በመተው ችግሩን በድርድር ለመፍታት ቁርጠኛ መሆን አለባት-ጀነራል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)  ሱዳን በሶስተኛ ወገን የተደገሰላትን የጦርነት ወጥመድ ወደ ጎን በመተው የድንበሩን ጉዳይ በድርድር ለመፍታት ቁርጠኛ መሆን እንዳለባት የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። የትግራይ ህዝብ ጁንታው ተመልሶ እንደሚመጣ…

በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሻ የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም ስለ ቅርሱ አጠቃላይ ታሪክ፣ በየዘመናቱ ስለተደረጉ የተለያዩ የጥገና እና የጥበቃ ሥራዎች ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡ የጥገና እና…