ስፓርት ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን 4 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን 4 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል። የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች ሙጅብ ቃሲም በፍፁም ቅጣት ምት 48ኛና 74ኛ ደቂቃዎች ፣ ይሁን እንደሻው በ72ኛው ደቂቃ እና ናትናኤል ወ/ጊዮርጊስ 85ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሱዳን ድንበሯን በተጠናከረ መንገድ እድትጠብቅ እንጂ የኢትዮጵያን መሬት እንድትይዝ ፈቃድ የሰጣት የለም- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ሱዳን መካከል ያለው ውዝግብ በሰላምዊና በድርድር እንዲፈታ ኢትዮጵያ አሁንም ዝግጁ ናት ብሏል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ሱዳን በድንበር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ ነጩን ቤተ መንግስት ለቀው ወጡ Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ነጩን ቤተ መንግስት ለቀው ወጡ፡፡ ትራምፕ ላለፉት አራት አመታት የቆዩበትን ቤተ መንግስት በይፋ ለቀው የመጨረሻ ስንብታቸውን ወደ ሚያደርጉበት አምርተዋል፡፡ ከስንብታቸው በኋላም ወደ ፍሎሪዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለሃብቶች ለገበታ ለሃገር የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ ነው – ብሔራዊ ሐብት አሰባሳቢ ኮሚቴ Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው ብሔራዊ ኮሚቴ አባልና የባለሃብቶች አስተባባሪ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ እንደተናገሩት ኮይሻ፣ ጎርጎራና ወንጪ ፕሮጀክቶችን ለማስጀመር የሃብት ማሰባሰብ መርኃ ግብር እየተከናወነ ነው። በተለያዩ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 41ኛው የአፍሪካ ህብረት አባል ሃገራት ቋሚ መልዕክተኞች ስብሰባ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 41ኛው የአፍሪካ ህብረት አባል ሃገራት ቋሚ መልዕክተኞች መደበኛ ስብሰባ በቪዲዮ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ ስብሰባው “ኪነ ጥበብ፣ ባህል እና ቅርስ የምንፈልጋትን አፍሪካ ለመገንባት” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ መሆኑን የህብረቱ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላላ ጉባኤ ያላደረጉ ፓርቲዎች 6ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ በተጠናቀቀ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ ተፈቀደ Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላላ ጉባኤ ያላደረጉ ፓርቲዎች 6ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ በተጠናቀቀ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ አሳለፈ። ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ምዝገባ ሂደት በሚያከናውንበት ወቅት የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች…
Uncategorized በ’ገበታ ለሀገር’ ለመሳተፍ በስምንተኛ ዙር ገንዘብ ገቢ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና ቀረበ Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በ'ገበታ ለሀገር' ለመሳተፍ ገንዘብ ገቢ ያደረጉና ደረሰኝ በመላክ ላሳወቁ ተቋማት ምስጋናውን አቀረበ፡፡ በዚህ መሰረት ጋምቤላ ክልል - 11 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ሐረሪ ክልል - 5 ሚሊየን ብር ሶማሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዚምባቡዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲቡሲሶ ሞዮ ህይወታቸው አለፈ Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የዚምባቡዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲቡሲሶ ሞዮ ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ አስታወቁ። ፕሬዚዳንቱ ዚምባቡዌ ታማኝ ህዝብ አገልጋዩዋን እና እውነተኛ ጀግናዋን አጥታለች ብለዋል። ሲቡሲሶ ሞዮ ሙሉ የህይወት ዘመናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የበረሀ አንበጣ ዳግም ተከሰተ Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የበረሃ አንበጣ ዳግም መከሰቱን የክልሉ እርሻ፣ አርብቶ አደርና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የበረሃ አንበጣ መከላከል ግብረ-ሃይል አስተባባሪ ዶክተር አያሌው ሹመት ለኢዜአ እንደገለጹት በክልሉ አፋምቦ፣ ዱብቲና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል መንግስት እና የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግስት እና የክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በርእሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት እየተካሄደ ይገኛል። ግምገማው የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ፣ አቶ ኢብራሒም ዑስማን እና…