ኢትዮጵያን ወደ ሚፈለገው ደረጃ ለማድረስ የሙሉ ፕሮፌሰሮች ድርሻና ኃላፊነት ከፍተኛ ነው – ፕሮፌሰር አፈወርቅ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሮፌሰሮች ምክር ቤት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ “ምሁራኖቻችን ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ግቦች” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው፡፡
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር…