ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሃዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታ ተደርጓል፡፡ ሃዋሳ ከተማን ከሲዳማ ቡና ባገናኘው ጨዋታ ሃዋሳ ከተማ 2 ለ 0 አሸናፊ ሆኗል፡፡ ብሩክ በየነ እና መስፍን ታፈሰ የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኪስማዮ ሴክተር ስድስት የተሰማራው የ5ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የተዋጊ መሃንዲሶችን አስመረቀ Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኪስማዮ ሴክተር ስድስት የተሰማራው የ5ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ያሰለጠናቸውን የተዋጊ መሃንዲስ ሰልጣኞችን አስመረቀ፡፡ በሁለት ምዕራፍ ተከፍሎ የተሰጠው ስልጠና የተቀነባበሩ ፈንጅዎችን ማስወገድ ፣ በኮንቦይ እጀባ ወቅት የመንገድ ፍተሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ ጎብኚዎች ተፈጥሯዊ የመስህብ ስፍራዎችን ለመጎብኘት ፊታቸውን ወደ ኢትዮጵያ ማዞር አለባቸው – ኤበን ዲስኪን Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ጎብኝዎች ተፈጥሯዊ የመስህብ ስፍራዎችን ለመጎብኘት አይናቸውን ወደ ኢትዮጵያ እንዲያዞሩ ኤበን ዲስኪን የተባለው ፀሃፊ ገለፀ። ለማታዶር ኔትወርክ ድረገፅ የሚጽፈው ኤበን በ35 ሀገራት ተዘዋውሮ ጎብኝቷል፡፡ በርካታ ዓለም አቀፍ ጎብኚዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሀሪስ ቃለ መሀላ ፈፀሙ Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቱ ጆ ባይደን 46ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በመሆን ዛሬ በነጩ ቤተመንግስት ቃለ መሀላ ፈፅመዋል። ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከፍተኛ የፖለቲካ መከፋፈል፣ የኢኮኖሚ ቀውስ እና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን በሀገሪቱ ላይ ከፍ ያለ ጉዳት እያስከተለ በሚገኝበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ስርአት የወደፊት ሁኔታ ላይ ለመምከርና ለማቀድ የተቋቋመውን ኮሚሽን ሰበሰቡ Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ስርአት የወደፊት ሁኔታ ላይ ለመምከርና ለማቀድ የተቋቋመውን ኮሚሽን ሰበሰቡ፡፡ ከመላው ዓለም የተውጣጡ ምሁራንንና ባለሙያዎችን ያቀፈው ኮሚሽኑ ለወደፊት ዘመናዊ እና ሁሉን አቀፍ ትምህርት ምን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓትን ለማሻሻል የገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ስትራቴጂክ ዕቅድ ይፋ አደረገ Tibebu Kebede Jan 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ለማሻሻል የመንግስትን የበጀት ፣ የፋይናንስ እና የሂሳብ አያያዝ ስራዎችን የሚደግፍ የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ ስርዓት ፕሮግራም ተደራሽነትን ለማሳደግ እንደሚሰራ አስታውቋል። ይህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ ከጥምቅት ጋር ተያይዞ ርችት መተኮስ እና ከፀጥታ አካላት ውጭ የጦር መሳሪያ ይዞ መዘዋወር የተከለከለ መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር የጥምቀት በዓል በጎንደር የሚታደሙ ሰዎች ለበዓሉ በሰላም መከበር የበከሉላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ ጠየቀ። ከተለያዩ የአለም ሀገራት የመጡ እጅግ በርካታ ጎብኝዎች በሚታደሙበትና በዩኒስኮ " በማይዳሰስ የሠው ልጆች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ95 ሚሊየን አልፏል Tibebu Kebede Jan 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 95 ሚሊየን 488 ሺህ 91 መድረሱ ተገለጸ። በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 2 ሚሊየን 39 ሺህ 706 መድረሱም ነው የተገለጸው። በአንጻሩ 68 ሚሊየን 196 ሺህ 88…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ መልኩ ሲዘዋወር የነበረ ከ4 ሺህ 600 በላይ ተተኳሽ የክላሽ ጥይት ተያዘ Tibebu Kebede Jan 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መልኩ ሲዘዋወር የነበረ ከ4 ሺህ 600 በላይ ተተኳሽ የክላሽ ጥይት ተያዘ፡፡ በትላንትናው ዕለት ከመቐለ ወደ ባህር ዳር ከተማ ሲጓጓዝ ከነበረ አይሱዙ ኤፍኤስአር መካከለኛ የጭነት ተሽከርካሪ በወልደያ መቆጣጠሪያ ጣቢያ በጉምሩክ ሰራተኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Jan 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀት በዓል ስናከብር የግድ ሁለት ነገሮችን እናስታውሳለን። የመጀመሪያው በዓሉ የትኅትና በዓል መሆኑን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ…