የከተራና የጥምቀት በዓላት የኮቪድ-19 መከላከያ የጥንቃቄ እርምጃዎችን በመተግበር ይከበራሉ – ቤተክርስቲያኗ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ምዕመኑ የከተራና የጥምቀት በዓላትን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ የጥንቃቄ እርምጃዎችን በመተግበር እንዲያከብር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አሳሰበች።
የከተራና የጥምቀት በዓላት በመላው ኢትዮጵያ የክርስትና እምነት ተከታዮች…