Fana: At a Speed of Life!

በኢሉ አባቦራ ዞን የዳሪሙ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን ተቃወሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ኢሉ አባቦራ ዞን የዳሪሙ ወረዳ ነዋሪዎች የኦነግ ሸኔን ድርጊት ተቃወሙ፡፡ ነዋሪዎቹ ባካሄዱት የተቃውሞ ሰልፍ ኦነግ ሸኔ የወረዳዋን ነዋሪዎች ሰላም ሲነሳና ሲያሸብር መቆየቱን ገልፀዋል፡፡ በወረዳዋ ቆላማ አካባዎች የልማት ስራዎች…

የደቡብ ወሎ ዞን የተፈጥሮ ሐብት ልማትና ጥበቃ ሥራ በተንታ ወረዳ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን የ2013 ዓ.ም የተፈጥሮ ሐብት ልማትና ጥበቃ ሥራ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገርና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ የክልልና የፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በተንታ…

የወልቂጤ እና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያምሰረቋቸውን ተማሪዎች አስመረቁ፡፡ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 472 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ በምርቃት ስነ ስርአቱ…

የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መሰረት መስቀሌ በሴቶች እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች አመርቂ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀላባ ዞን በዌራ ወረዳ በ2ኛ ጮሮቆ ቀበሌ በሴቶች የተሰሩ ሥራዎች የመስክ ጉብኝትና የልምድ ልውውጥ ተደረገ፡፡ በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መሰረት መስቀሌ፣ ምክትል ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መስከረም አበበ፣ የሴቶች…

ሀገር የከዱ የሠራዊት አባላትን በወታደራዊ ሕግ መዳኘት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ለሕግ ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ወታደራዊ ፍርድ ቤቶች ዳይሬክቶሬት ከጁንታው ጋር በማበር ሀገር የከዱ የሠራዊት አባላትን ፍርድ ለመስጠት በሚያስችሉ ሕጎች ላይ ሥልጠና ሰጠ፡፡ የመከላከያ ወታደራዊ ፍርድ ቤቶች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮለኔል ደምሴ ካሳ፥ ከሁሉም ዕዝና…

በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችን ትምህርት ለማስቀጠል ስራዎች እየተሰሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ ሲኒቨርስቲዎችን ትምህርት ለማስቀጠል የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በክልሉ የተደረገውን የህግ ማስከበር ተከትሎ መቐለና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ያስመረቁ ሲሆን…

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሽግግር ተግዳሮቶችን በተመለከተ በባህርዳር ከተማ ውይይት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሽግግር ተግዳሮቶችን በተመለከተ በባህርዳር ከተማ ውይይት እየተደረገ ነው። በውይይቱ ላይ ምሁራን፣ የፖለቲካ ፖርቲዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ሰዎችና ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ የህዝብ ተወካዮች ተገኝተዋል። ውይይቱ…

በልደታ ክፍለ ከተማ በመቻሬ ሜዳ የታቦት ማደሪያ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለከተማ በታቦት ማደሪያ ስፍራ በዓሉ የደመቀና ፅዱ እንዲሆን የተለያዩ የሃይማኖት አባቶች እና የአካባቢው ማህበረሰብ በተገኘበት የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ፡፡ በዛሬው እለት በልደታ ክፍለከተማ መጪውን የጥምቀት በዓል ምክንያት…

አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ቶዶ ጆርጂ ቭላዲሚሮቪች ጋር ተወያዩ። ውይይቱ በዋናነት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ እና የሁለቱን ሃገራት የሁለትዮሽ…

መንግስት የአርብቶአደሩን ምርታማነት ለማሳደግ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርብቶአደሩ በሀገሪቱ ብሔራዊ ገቢ፣ ስራ አጥነትን ቅነሳ እና በግብርና ምርታማነት ላይ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተገለጸ። ብሔራዊ የግመል ምርትና ምርታማነት ማሳደግ ውይይት በሶማሌ ክልል በጂግጂጋ ከተማ ተካሂዷል። ውይይቱን የክልሉ የአርብቶአደር…