Fana: At a Speed of Life!

የምክንያታዊ ወጣት የውይይትና የሙግት መድረክ በነገው እለት በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክንያታዊ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ አስተሳሰብ ያላቸው ወጣት ምሁራንን ለመፍጠር በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ያለው የምክንያታዊ ወጣት የውይይትና የሙግት መድረክ እንደቀጠለ ይገኛል። በብልጽግና ወጣቶች ሊግ እየተሰናዳ የሚገኘው ይህ መድረክ…

በግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን የተመራ ልዑክ ጂቡቲ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን የተመራ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጂቡቲ ገብቷል። ልዑኩ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፥ ከጂቡቲ የግብርና ሚኒስትርና ከጂቡቲ የወደብ አካባቢ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ይወያያል ተብሎ ይጠበቃል።…

ተጨማሪ 404 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 679 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5 ሺህ 625 የላቦራቶሪ ምርመራ 404 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 130 ሺህ 326 ደርሷል። በሌላ በኩል 679 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን…

በምርጫ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ለፌደራል እና ክልል የፍትሕ ተቋማት ባለሙያዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ለፌደራል እና ክልል የፍትሕ ተቋማት ባለሙያዎች እና አመራሮች ሥልጠና እየተሰጠ መሆኑን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። በዚህ ሥልጠና ላይ በዋናነት በምርጫ ወቅት በወንጀል የሚያስጠይቁ ተግባራት እና የምርመራ እንዲሁም…

ቱርካውያን አትሌቶች ለቶኪያ ኦሊምፒክ በኢትዮጵያ ልምምድ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርካውያን አትሌቶች ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ሚኒማ ለሟሟላት በኢትዮጵያ በከፍታማነታቸው ከሚጠቀሱት ቦታዎች መካከል አንዱ በሆነው ሱሉልታ ልምምድ እያደረጉ ነው። አትሌቶቹ ለቶኪዮ ማራቶን እና ለ3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ሩጫ የሚያስፈልጋቸው ሚኒማ ለሟሟላት…

በ178 ሚሊየን ብር የተገነባው የኮምቦልቻ አጠቃላይ ሆስፒታል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ በ178 ሚሊየን ብር የተገነባው የኮምቦልቻ አጠቃላይ ሆስፒታል ተመርቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነ። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የጤና ሚኒስትር ዶክተር…

በሐዋሳ ከተማ ከ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ሥራ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ ባለፉት 6 ወራት ከ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 22 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደ ሥራ መግባታቸውን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ። በከተማዋ ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ እና በመስኩ…

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የተጀመሩ ስራዎችን መደገፋን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመራሮች በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ዓለም ባንክ በተለያዩ ዘርፎች በኢትዮጵያ በተለይም የዲጂታል…

ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የሁሉም ክልሎች የፀጥታና ደህንነት ድክመትና ጥንካሬ መለየቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ የፀጥታና ደህንነት ችግር እንዳያጋጥም ከወዲሁ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ። ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በምርጫው ዕቅድ፣ ሀገራዊ የደህንነት ስጋቶች እንዲሁም የመፍትሄ አቅጣጫዎች ላይ ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ቀጣዩን ምርጫ በሚመለከት የምክር ቤት ተወካዮችን ብዛት የሚወስን አዋጅ አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ቀጣዩን ምርጫ በሚመለከት የምክር ቤት ተወካዮችን ብዛት የሚወስን አዋጅን አጽድቋል። ምክር ቤቱ ዛሬ በካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ በተለይም ክልሎች በየደረጃው የሚገኙ የምክር ቤት አባላትን ብዛት እና በአንድ የምርጫ ክልል ወይም…