የሀገሪቱን ዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ዕድገት ለማምጣት የሴቶች ሚና ከፍተኛ ነው ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እና ለተጠሪ ተቋማት ሴት አመራሮችና ከፍተኛ ባለሙያዎች በቢሾፍቱ ከተማ ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡
ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የሰላም ሚኒስቴር የማኔጅመንት ድጋፍ ሥራ አመራር ዳይሬክተር ጀነራል አቶ መብራቱ…