Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከፊንላንድ ፕሬዚዳንት ሳውሊ ኒኒስቶ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከፊንላንዱ ፕሬዚዳንት ሳውሊ ኒኒስቶ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። በትናንትናው እለት በስልክ በነበራቸው ቆይታም በወቅታዊ የኢትዮጵያ እና የምስራቅ አፍሪካ እንዲሁም በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኦስትሪያው አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኦስትሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር ተወያዩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በትግራይ ክልል በተካሄደው ህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ ተወያይተዋል፡፡ ከዚህ…

የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ከ600 በላይ የልዩ ሀይል ፖሊሶችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ በዛሬው እለት ከ600 በላይ የልዩ ሀይል ፖሊሶችን አስመርቋል፡፡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የደቡብ ፖሊስ ኮሌጅን ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ…

ኢንስቲቲዩቱ ከሳተላይት የሚገኙ መረጃዎችን በአግባቡ ሥራ ላይ እንዲያውል ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ከሳተላይት የሚገኙ መረጃዎችን በአግባቡ ሥራ ላይ ማዋል እንዳለበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ፡፡ በምክር ቤቱ የሰው ሀብትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢንስቲቲዩቱን የሥራ እንቅስቃሴ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ የካፒቶል ሂሉን ሁከት አነሳስተዋል በሚል እንዲከሰሱ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የካፒቶል ሂሉን ሁከት አነሳስተዋል በሚል እንዲከሰሱ ውሳኔ ተላለፈ። የህግ መምሪያ ምክር ቤት እንደራሴዎች ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ሳምንት የተከሰተውን የካፒቶል ሂል ሁከት በመምራት እንዲከሰሱ በአብላጫ ድምጽ…

የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመወያየት ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ትናንት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመወያየት ውሳኔዎችን አሳልፏል ። በዚሁ መሰረት ፦ 1- የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል ለታካሚ ህፃናት እና ቤተሰቦች ስቃይን ለመቀነስ…

በቆላ አካባቢዎች እና አርብቶአደር ዜጎች የልማት ጉዞ ላይ ያተኮረው አዲስ ወግ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ወግ፤ አንድ ጉዳይ ውይይት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው፡፡ የዛሬው የውይይት መድረክ በቆላ አካባቢዎች እና አርብቶአደር ዜጎች የልማት ጉዞ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የመነሻ ፅሁፍ የቀረበ ሲሆን ወይዘሮ…

የሱዳን ሰራዊት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፈጸመውን ወረራ በመቀልበስ ወደ ቀደመ ይዞታው መመለስ ይገባዋል- አምባሳደር ይበልጣል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የብሔራዊ ድንበር ኮሚሽን በዛሬው ዕለት ተቀማጭነታቸው በሱዳን ለሆኑ ዲፕሎማቲክ ሚሽኖች፣ ቆንስላዎች እና የዓለምአቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች ገለፃ አድርጓል። መድረኩ ላይ የተገኙት በሱዳን የኢ.ፌ.ድ.ሪ አምባሳደር…

ተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ፓርኮችን ግንባታ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ሽግግርና ለስራ እድል ፈጠራ ከፍተኛ አስተዋዕኦ ያላቸውና በመገንባት ላይ የሚገኙ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ፓርኮችን ወደ ምርት ሂደት ለማስገባት በትኩረት እተሰራ መሆኑን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…

በየዋሻው የተደበቁ የጁንታው ቡድን አባላት በሰላማዊ መንገድ እጅ እንዲሰጡ የመከላከያ ሰራዊት ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በየዋሻው የተደበቁ የጁንታው ቡድን አባላት በሰላማዊ መንገድ እጅ እንዲሰጡ የመከላከያ ሰራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ ሀላፊ ብርጋደል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው፣ ጥሪ አቅርበዋል። “ትርጉም ለሌለው ጁንታ ጠባቂ በመሆን ውድ ህይወታቸውን…