የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ስዩም መስፍን ፣አቶ አስመላሽ ወልደስላሴና አቶ አባይ ፀሃዬ ተደመሰሱ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ስዩም መስፍን ፣አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ፣ አቶ አባይ ፀሃዬ ጨምሮ የጁንታው አመራሮች ተደመሰሱ። የመከላከያ ሰራዊት ሀይል ስምሪት መምሪያ ሀላፊ ብርጋደል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው፣ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ሌሎች የፌዴራል የፀጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነትና የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘዉዴ የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነትና የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ። ፕሬዚዳንቷ በሕገ-መንግስቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት ሰባት የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነትና የአምባሳደርነት ሹመት ሰጥተዋል። በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄራዊ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በትውልድ መካከል ኢትዮጵያዊ በጎነት መተሳሰብና መከባበር እንዲጠነክር የሚያስችል ነው- ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በትውልድ መካከል ኢትዮጵያዊ በጎነት መተሳሰብና መከባበር እንዲጠነክር የሚያስችል ታሪካዊ ተግባር መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ። ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በዛሬው እለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ በጎንደር ከተማ ለአካል ጉዳተኞች 48 ዊልቼሮችን አበረከቱ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በጎንደር ከተማ ለሚገኙ ለአካል ጉዳተኞች 48 ዊልቼሮች አበረከቱ። በተመሳሳይ በከተማ ለሚገኙ አምስት አይነ ስውራን ተማሪዎች የብሬይል ኮምፒውተሮችን ቀዳማዊት እመቤቷ አበርክተዋል። ቀዳማዊት እመቤቷ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ልዩ መልእክተኛ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማርዲያት ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም የኢትዮጵያ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የወንጪ፣ ጎርጎራና የኮይሻ ዲዛይን ቡድን ተፈጥሯዊ ሀብት ለማጉላት ስኬታ ስራ አከናውነዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የወንጪ፣ ጎርጎራና የኮይሻ ዲዛይን ቡድን ተፈጥሯዊ ሀብት በአግባቡ ከመጠቀምና ከማጉላት ጋር ተያይዞ አመርቂ ስራዎችን ማከናወኑን ገለፁ። የገበታ ለሀገር ዕለት እየተቃረበ መሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የአፋር ነፃ አውጪን በመጠቀም ወደ ጂቡቲ ለመሻገር የወጠነው እቅድ ከሽፏል- አቶ አወል አርባ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሕግን በማስከበር ዘመቻ ወቅት መከላከያ እና የአፋር ክልል በመቀናጀት ባደረጉት ስምሪት በጁንታው ላይ ድልን መቀዳጀት መቻላቸውን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል ዐርባ ገለፁ፡፡ ሕወሓት ለጥፋት ዓላማው ማስፈፀሚያ ከአንድ ዓመት በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ብርሃኑ ከጅቡቲው የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲው የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ዘካሪያ ሼክ ኢብራሂም ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነትና አካባቢያዊ የፀጥታ ጉዳየች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የኢትዮጵያን ሰላምና ደህንነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት የሆኑ በጅቡቲ ቆመው የነበሩ 179 ከባድ ተሽከርካሪዎች ቁልፎች ተመላሽ ሆኑ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስ ኢትዮጵያ ኩባንያ አዲስ ተወካይ ከጅቡቲ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የኩባንያው ንብረት የሆኑ 179 ከባድ ተሽከርካሪዎችን ቁልፎች ተረከቡ። ከታገዱት ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት የሆኑ ለስራ ወደ…
ስፓርት የአዲስ አበባ ስታዲየምን የዕድሳት ስራ ለማከናወን ስምምነት ተፈረመ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ስታዲየምን የዕድሳት ስራ ለማከናወን ስምምነት መፈረሙን የኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ስምምነቱ የተፈረመው የዲዛይን ፣ የማማከርና የቁጥጥር አገልግሎቱን ከሚያከናውነው ዮናስ አባይ አማካሪ አርክቴክቸር እና ኢንጅነሪንግ ከተባለ…