የሀገር ውስጥ ዜና አቶ መላኩ አለበል ከቱርክ የንግድ ሚኒስትር ረሽሳስ ፔካን ጋር መከሩ Tibebu Kebede Jan 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከቱርክ የንግድ ሚኒስትር ረሽሳስ ፔካን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ። በቆይታቸው የሁለቱ ሀገራት የንግድ ልውውጥ ዙሪያ ተወያይተዋል። ኢትዮጵያ ከሁለት አመት በፊት በቱርክ ለወጪ ንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበረሃ አንበጣ መንጋ በሶማሌ ክልል ጉዳት እያደረሰ ነው Tibebu Kebede Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ የበረሃ አንበጣ መንጋ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን አስታወቀ። ቢሮው የበረሀ አንበጣ መንጋው በክልሉ በሚገኙ 10 ዞኖች በአርሶ አደሩ ሰብልና በአርብቶ አደሩ የእንስሳት ግጦሽ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ መሆኑንም…
የሀገር ውስጥ ዜና እስራኤል ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር በሁሉም ዘርፍ ማሳደግ ትሻለች – የእስራኤል የክልላዊና አካባቢ ትብብር ሚኒስትር Tibebu Kebede Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል የክልላዊና አካባቢ ትብብር ሚኒስትር ኦፊር አኩኒስ ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው የሃገራቱን ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን፥ አምባሳደር ረታ ኢትዮጵያ በአፍሪካ በተለይም…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 467 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 182 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Tibebu Kebede Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 848 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 467 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 129 ሺህ 922 ደርሷል። በሌላ በኩል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጥምቀት በዓል አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገለጸ Tibebu Kebede Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በልዩ ድምቀት ለሚከበረው የጥምቀት በዓል አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡ በዓሉ ”ኢትዮጵያ እንደገና ጥምቀትን በጎንደር“ በሚል መሪ ሀሳብ አብሮነትን በሚያጠናክርና ቱሪዝምና ኢንቨስትመትን በሚያነቃቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ የደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት አወደመ Tibebu Kebede Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ ከተማ ትናንት ምሽት የደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ማውደሙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የጦራ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ሳጅን ሬድዋን ደኑር የአደጋው መንስኤ ኤሌክትሪክ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ዛሆ ዢዩዓን ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ዛሆ ዢዩዓን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው የኮቪድ19 ወረርሽኝ ፣ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና ወቅታዊ የትግራይ ክልል ሁኔታ በተለይም በክልሉ ያሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት የውስጥ ኦዲተሮች የጋራ ፎረም መተዳደሪያ ደንብ አፀደቁ Tibebu Kebede Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የውስጥ ኦዲተር ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች በመተዳደሪያ ደንቡ ላይ ሰፊ ውይይት ካደረጉ በኋላ ደንቡ እንዲፀድ ተደርጓል፡፡ የውስጥ ኦዲተሮች የጋራ ፎረም መተዳደሪያ ደንብ የውስጥ ኦዲት ቁጥጥር ስርዓቱን…
ቢዝነስ ኢንተርፕራይዙ በስድስት ወራት ከ193 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ Tibebu Kebede Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ከ193 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ከዚህ ባለፈም ከልዩ ልዩ ገቢዎች 12 ሚሊየን 640 ሺህ 310 ብር የሰበሰበ ሲሆን፥ በአጠቃላይ 193 ሚሊየን 385 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ25 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዚየም ተመረቀ Tibebu Kebede Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን በ25 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዚየም በዛሬው ዕለት ተመረቀ። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እና የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው በተገኙበት ነው ሙዚየሙ የተመረቀው።…