Fana: At a Speed of Life!

በግማሽ ዓመቱ 442 ሚሊየን 782 ሺህ ብር የሚያወጡ ቁሳቁሶች ጉዳት ላጋጠማቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ ተደርጓል- አቶ ላቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንትሮባድ ዝውውሩ የሚያዙና የህዝብ ሀብት የሆኑ የተለያዩ ቁሳቁሶችን በሰው ሠራሽና በተፈጥሮ ችግር ጉዳት ላጋጠማቸው አካባቢዎችና የማህበረሰብ ክፍሎች ግምታዊ ዋጋቸው 442 ሚሊየን ብር 782 ሺህ 998 ብር የሚያወጡ ቁሳቁሶች ድጋፍ መደረጉን የገቢዎች…

ረቂቅ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕጉ ከሰብአዊ መብቶች አንጻር ሊሻሻል ይገባዋል – ኢሰመኮ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ በርካታ ድንጋጌዎች ከሰብአዊ መብቶች ሕግና መርሆዎች አንጻር ሊሻሻሉ እንደሚገባ ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ ዛሬ ይፋ ባደረገው ሪፖርት…

የቡና ማስተዋወቂያ ፎረም በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ቡና ማስተዋወቂያ ፎረም በቪዲዮ ኮንፈረንስ አካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ፅዮን ተክሉ፥…

ሁዋዌ በኢትዮጵያ በሰፊው ለመንቀሳቀሰ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ መንግስት የቴሌኮም ዘርፉን መክፈቱን ተከትሎ በኢትዮጵያ በሰፊው ለመንቀሳቀስ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ኢትዮጵያ እያደገች እና ለወደፊት በእጅጉ አስፈላጊ እየሆነች መምጣቷን ከሰሃራ በታች በሚገኙ 22 ሀገራት የሁዋዌ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ…

በስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ የተለያዩ ምርቶች ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ገቢው ቡና፣ ቅመማ ቅመም፣ ጥራጥሬ እና…

ያገባኛል የተሰኘው ፕሮግራም በሀገሪቱን የጤና አገልግሎት ሁለንተናዊ ለውጥ እንደሚያመጣ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በሀያ አራት ሆስፒታሎች የጀመረው ያገባኛል (አይ ኬር) የተሰኘው ፕሮግራም በደብረ ብርሀን ኮምፕሪሄንሲቪ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የማስጀመሪያ መርሀግብር ተከናውኗል። በመርሀ ግብሩ የተገኙት የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ…

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በትምህርት ዘርፍ ያላቸውን የቆየ ግንኙነት አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢጅነር ጌታሁን መኩሪያ አዲሱን በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ረሚ ማርቹክስን ተቀብለው አነጋግረዋል። በዚህ ወቅትም ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በትምህርት መስክ በጋራ መስራት በሚችሉበት ጉዳይ ላይ መክረዋል። ሁለቱ…

አቶ አገኘሁ በተገኙበት ክልል አቀፍ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ስራ ማስጀመርያ መርሃ ግብር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር በተገኙበት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ ወረዳ በአቸራ ቀበሌ ክልል አቀፍ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ስራ ማስጀመርያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓት በሹማራ ሎምዬ…

የሱዳን ሀይል በተጠናከረ ሁኔታ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር እየተስፋፋ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር በድንበር ጉዳይ ያላትን ልዩነት በዲፕሎማሲ ለመፍታት እየሰራች ቢሆንም የሱዳን ሀይል አሁንም በተጠናከረ ሁኔታ ወደ ውስጥ እየተስፋፋ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና…

የፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ በፖሊስ ዘርፍ የ10 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ በመግባባት ተጠናቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ በፖሊስ ዘርፍ የ10 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ በመወያየት መግባባት ላይ ተደርሷል። ለሁለት ቀናት በቢሾፍቱ የተካሄደው የፌደራል፣ የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ፖሊስ ኮሚሽነሮች 12ኛ የጋራ ጉባዔ ተጠናቋል። በ10…