በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት የተገነቡት የደባርቅ ብርሃንና የዋግ ኽምራ ሳህላ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነቡት የደባርቅ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ እና የዋግ ኽምራ ሳህላ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተመረቁ።
ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ፣የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ…