Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ወለጋ ዞን በሁለት ወራት ውስጥ 265 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱን ፖሊስ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን በሁለት ወራት ውስጥ 265 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱን ፖሊስ ገለፀ፡፡ ሰሞኑን በዞኑ የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተወሰደ እርምጃ 8 የኦነግ ሸኔ አባላት መደምሰሳቸውን የምዕራብ ወለጋ ዞን ፖሊስ መምሪያ…

በ4 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እየተገነባ የሚገኘው የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ፕሮጀክት ግንባታ ከ43 በመቶ በላይ ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ፕሮጀክት ግንባታ 43 ነጥብ 4 በመቶ ላይ መድረሱ ተገለፀ። የአፍሪካ ብሎም የጥቁር ህዝቦች ነፃነትን የሚዘክረው የአድዋ ሙዚየም ባለ አራት ወለል እና 11…

አምባሳደር ታዬ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በትግራይ ክልል እያደረገ ለሚገኘው የሰብዓዊ ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ የተመድ ተጠሪ ላቲሺያ ኮርቱዋ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅት አምባሳደር ታየ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በትግራይ…

በመተከል ዞን አዲስ የሚመረጡ የስራ ኃላፊዎች ሕዝብ መምራት የሚችሉት በሕዝብ ተቀባይነት ያገኙ ብቻ መሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተቋቋመው ግብረ ሃይል የመተከልን ዞን የጸጥታና የሕግ ማስከበር ስራ ከተረከበ በኋላ በዞኑ አንጻራዊ ሠላም ሰፍኗል፤ የዜጎች የጸጥታ ስጋትም ቀንሷል ተባለ። የጸጥታና የሕግ ማስከበር ስራውን በአንድ ወር…

ምህረት የህክምና አቅርቦት የተሰኘ ድርጅት 290 ሺህ ዶላር የሚያወጡ መድሃኒቶችና የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምህረት የህክምና አቅርቦት የተሰኘ ድርጅት 290 ሺህ 281 ዶላር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረጉን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ አስታወቁ። ድርጅቱ መድሃኒቶችና የግል የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረጉን ነው አምባሳደሩ…

የተመድ የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ በተመለከተ የሰጡት መግለጫ አግባብነት የሌለውና አድሏዊ ነው…

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን በአውሮፓ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን ተቋማት በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ በተመለከተ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር የሰጡት መግለጫ አግባብነት የሌለውና የኮሚሽኑን ተዓማኒነት ጥያቄ ውስጥ…

ሽልማቱ የመከላከያ ሰራዊት ለቀጠናው ሰላም ላበረከተው አስተዋፅኦ እውቅና የሰጠ ነው – ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ከጂቡቲ ህዝብና መንግስት የተበረከተላቸው የሀገሪቱ የመጨረሻ ደረጃ ከፍተኛ ኒሻን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ለቀጠናው እያበረከተ ላለው ሰላም እውቅና የሰጠ መሆኑን ገለፁ። በጁቡቲ…

ተጨማሪ 524 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 79 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ 524 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 79 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል። ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5 ሺህ 381 የላቦራቶሪ ምርመራ 524 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ በአጠቃላይ…

አቶ አባይ ወልዱና ዶ/ር አብርሃም በቁጥጥር ስር ሲውሉ በመከላከያ ሠራዊት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ያደረጉ እርምጃ ተወስዶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሃገርን ለመበታተን አቅደው በመከላከያ ሠራዊት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ያደረጉ ዋነኛ የጁንታው አመራሮች እርምጃ እንደተወሰደባቸው ተገለፀ። ዋነኛ የጁንታው አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ከሃገር መከላከያ ሠራዊቱን በማስከዳት ተግባር ላይ ተሰማርተው…

ለብሔራዊ ቡድን ዝግጅት 28 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበላቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት ወራት በኋላ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጅማ ለሚያርደርገው ዝጅግት 28 ተጫዋቾች ተጠርተዋል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ባደረጉት ጥሪ አመዛኞቹ ተጫዋቾች ከዚህ ቀደም ከኒጀር ባደረጉት ጨዋታ የተጠቀሙባቸው…