Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያና ስዊድንን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰራ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያንና ስዊድንን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰራ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ገለጹ ፡፡ ዶክተር ነገሪ በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሄኒክ ሉንዲክ ጋር…

የገዳ ሥርዓት እሴቶች ለሀገር አንድነትና ወንድማማችነት ጠቀሜታቸው የጎላ ነው – የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ሥርዓት እሴቶች ለሀገር አንድነትና ወንድማማችነት ጠቀሜታቸው የጎላ በመሆኑ ተንከባክቦና ጠብቆ ለቀጣዩ ትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የገዳ ሥርዓት በተመድ የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ)…

በጣና ኃይቅ ከተስፋፋው የእምቦጭ አረም ከ85 በመቶ በላይ ተወግዷል – ኤጀንሲው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣና ኃይቅ ላይ ተስፋፍቶ ከነበረው የእምቦጭ አረም ከ85 በመቶ በላይ መወገዱን የጣና እና ሌሎች የውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው የስርዓተ-ምህዳር ጥበቃና ልማት ባለሙያ አቶ ጤናው ምንውየለት ለኢዜአ እንደገለጹት…

ተጨማሪ 300 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ4 ሺህ 599 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 300 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 128 ሺህ 616 ደርሷል። በሌላ በኩል 189…

የመተከል ዞን አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞንና ወረዳ ነባርና አዳዲስ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው። ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊ፣ ሀገራዊና ክልላዊ ይዘቶች ያሉትና በቪዲዮ ተቀርፆ የቀረበው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክትም…

ቦርዱ የምርጫ ጉዳዮችን የሚመለከቱ ችሎቶች ምሥረታ ሂደትን በተመለከተ ከፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ጉዳዮችን የሚመለከቱ ችሎቶች ምሥረታ ሂደት ያለበትን ደረጃና በዚህ ረገድ ከባለድርሻ አካላት የሚጠበቁ የተለያዩ ሚና እና ኃላፊነቶች ላይ ከፍርድ ቤቶች ፕሬዘዳንቶች ጋር ውይይት አደረገ። የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ…

የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ሌሎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ዋነኛ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት አባይ ወልዱና ምክትል ፕሬዚዳንትን ዶክተር አብርሃም ተከስተን ጨምሮ ሃገር ለመበታተን ሲሰሩ ቁጥጥር ስር የዋሉ የሕወሃት ጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ። የሃገር መከላከያ ሠራዊት፣ የፌደራል ፖሊስና የብሔራዊ…

በአካባቢ ዲፕሎማሲ ላይ ትኩረቱን ያደረገ አውደ ጥናት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካባቢ ዲፕሎማሲ ላይ ትኩረቱን ያደረገ አውደ ጥናት መካሄድ ጀመረ፡፡ በአውደ ጥናቱ አምባሳደሮች እና ዲፕሎማቶች ተሳታፊ ሲሆኑ በአየር ንብረት ለውጥ ሳይንስና የአየር ንብረት ዲፕሎማሲ፣ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ፖሊሲ ማዕቀፍ እና…

የመስቀል በዓል እና አዲስ አመትን በትናንትናው ዕለት ያከበሩት የጋሞ ዞን የደረማሎ ወረዳ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን እንደሌሎቹ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመስቀል በዓልም በመስከረም ወር በታላቅ ድምቅት ይከበራል። ነገር ግን በዞኑ በደረማሎ ወረዳ የጮዬ ሰዴ ደሬዎች የመስቀል በዓል እና አዲስ አመትን የሚያከብሩት በራሳቸው የቀን አቆጣጠር ቀመር መሰረት…

የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ከስልጣን እንዲያነሷቸው ግፊት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቶች የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ዶናልድ ትራምፕን ከስልጣን እንዲያነሷቸው ግፊት እያደረጉ ነው። በተለይ የአሜሪካ ኮንግረስ አፈ ጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት በካፒቶል ሂል ከነበረው ሁከት ጋር በተያያዘ…