Fana: At a Speed of Life!

ተጨማሪ 220 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ11 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ3 ሺህ 952 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 220 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤኔ ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም በአጠቃላይ 127 ሺህ 792 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸውም ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው።…

የገዳ ስርዓት በዓለም ቅርስነት የተመዘገበበት 4ኛ ዓመት በጉጂ ዞን ቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገዳ ስርዓት በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት የተመዘገበበት 4ኛው ዓመት በጉጂ ዞን ቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ነው፡፡ የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፥ የጉጂ ዞን እና የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዓሉን በጋራ አዘጋጅተውታል፡፡…

የኦሮሚያ ክልል ር/መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የመስኖ ልማት ስራን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የመስኖ ልማት ስራን ጎብኘ፡፡ ልዑኩ በምዕራብ ሀረርጌ ዞን ጉምቢ ቦርዶዴ ወረዳ ኬንቴሪ ቀበሌ በመገኘት በመስኖ እየለማ ያለን የስንዴ ማሳ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ፕሮፌሰር ሂሩት ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኮሚሽነርነት በእጩነት በመቅረባቸው ድጋፋቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኮሚሽነርነት በእጩነት በመቅረባቸው ድጋፋቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ፕሮፌሰር ሂሩት…

ትዊተር ፕሬዚዳንት ትራምፕን በዘላቂነት አገደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትዊተር የአሜሪካውን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዘላቂነት ማገዱን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ፕሬዚዳንቱን ተጨማሪ የአመፅ ድርጊቶችን ሊቀሰቅስ ይችላሉ በሚል ስጋት ማህባረዊ የትስስር ገጹን እንዳይጠቀሙ ለዘለቄታው እንደከለከላቸው አስታውቋል፡፡…

በአዲስ አበባ ለሀሠተኛ ሰነድ ማዘጋጃነት ሲውሉ የነበሩ ቲተሮችና ኮምፒውተሮች ከ5 ተጠርጣሪዎች ጋር ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በልደታ ክፍለ ከተማ በሀሠተኛ መንጃ ፈቃድ ሲያሽከርክር ከነበረ አሽከርካሪ በመነሳት በተሠራ ዘመቻ ለሀሠተኛ ሰነድ ማዘጋጃነት ሲውሉ የነበሩ የተለያዩ ቲተሮችና ኮምፒውተሮች ከአምስት ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን አስታወቀ።…

የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ፡፡ ፕሮጀክቱ በዞኑ አንጎለላ ጠራ ወረዳ የሚገነባ ሲሆን፥ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እና የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር…

የጋምቤላ ክልላዊ ምክር ቤት አምስተኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ነገ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት አምስተኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ነገ እንደሚያሂድ የምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ አስታወቁ። አፈ- ጉባኤው አቶ ጁል ናንጋል ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት የምክር ቤቱ አምስተኛ ምርጫ ስድስተኛ የስራ ዘመን…

የእንግሊዙ ሚኒስትር ለኮቪድ 19 የተሰራው ክትባት እንደ አዲስ የተከሰተውን ቫይረስ ላይከላከል ይችላል ሲሉ ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኮቪድ 19 የተሰራው ክትባት እንደ አዲስ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ላይከላከል ይችላል የሚል ስጋት እንዳላቸው አንድ የእንግሊዝ ሚኒስትር ተናገሩ ። ስማቸውን ያልተጠቀሱት ሚኒስትር እንዳሉት የተሰራው አዲሱ ክትባት በሚፈለገው ደረጃ ቫይረሱን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ በ28 ሺህ በላይ ሴቶች እና ወጣቶችን ወደ ስራ አሰማራ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ በ28 ሺህ በላይ ሴቶች እና ወጣቶችን ወደ ስራ አሰማራ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ28 ሺህ በላይ ሴቶች እና ወጣቶች አዲስ የስራ እድል ለመፍጠር ባለፉት ሁለት ሳምንታት በሁሉም የቴክኒክ እና ሙያ…