Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር አሜሪካ በአስቸጋሪ ሰዓት በነበረችበት ወቅት ድጋፍ ላሳዩ ኢትዮጵያውያን ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በካፒቶል ሒል ጥቃት በተፈፀመበት አስቸጋሪ ሰዓት ድጋፋችሁን ለገለፃችሁ አትዮጵያውያን ልባዊ ምስጋና ይድረሳችሁ ሲሉ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ገለፁ። የአሜሪካ ኮንግረስ የተመራጭ መራጮች ድምፅ ቆጠራ በማጠናቀቅ  ጆ ባይደን…

ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ቦታዎች ከተከሰከሱ አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ ቦይንግ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ሊከፍል ነው

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቦይንግ ኩባንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ከተከሰከሱት 737 ማክስ አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ የአውሮፕላኖችን የዲዛይን መረጃ በመደበቁ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ካሳ ሊከፍል ነው። ከግልፅነት ይልቅ ትርፍን አስበልጧል ሲል…

441 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 47 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 4670 የላቦራቶሪ ምርመራ 441 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 127 ሺህ 227 ደርሷል። በትናንትናው ዕለት 47 ሰዎች…

አቶ ደስታ ሌዳሞ የገና በዓል በመተሳሰብ እና ኮሮናን በመከላከል እንዲከበር ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። በመልዕክታቸው "እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ" ብለዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዓሉ…

የገዳ ስርዓት በዓለም ቅርስነት የተመዘገበበት 4ኛ ዓመት በጉጂ ዞን ቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገዳ ስርዓት በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት የተመዘገበበት 4ኛው ዓመት በጉጂ ዞን ቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል። የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፥ የጉጂ ዞን እና የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዓሉን ለማክበር ዝግጅት ማድረጋቸውን ገልጸዋል።…

የሶማሌ ክልል ስራ አስፈፃሚ ካቢኔ የፊት ጭምብል ያልለበሰ ሰው አገልግሎት እንዳይሰጥ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ስራ አስፈፃሚ ካቢኔ ድርቅ ሊያመጣ የሚችለውን ጉዳት ለመቋቋም 22 ሚሊየን ብር በሙሉ ድምፅ አጸደቀ፡፡ ስራ አስፈጻሚ ካቢኔው ሊያጋጥም ስለሚችል ድርቅ እና የአካባቢው ሰላም ላይም ውይይት ማድረጉ ተገልጿል። ከአደጋ ተጋላጭነት…

135 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 135 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሃገራቸው ተመለሱ። በዛሬው እለት 135 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሃገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ወደ ሃገራቸው የተመለሱት ሁሉም ወንዶች ናቸው። በውጭ…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች ˝በከተማችን፣ በሀገራችን እና በመላው ዓለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች…

ባለፉት 24 ሰዓታት 545 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 801 የላቦራቶሪ ምርመራ 545 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 126 ሺህ 786 ደርሷል።…

የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ። ርዕሰ መስተዳደድር ሕዝበ ክርስቲያኑ የገናን በዓል ሲያከብር ለዘመናት የዘለቀውን የመደጋገፍ ባሕል እንዲያስቀጥል ጠይቀዋል። ህዝቡ…