የሀገር ውስጥ ዜና ለአሰላ የነፋስ ሀይል ማመንጫ ተርባይን ከሚያቀርበው ሰይሜንስ ጋሜሳ ጋር ስምምነት ተፈረመ Tibebu Kebede Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አሌክትሪክ ሀይል ለአሰላ የነፋስ ሀይል ማመንጫ ተርባይን ከሚያቀርበው ሰይመንስ ጋሜሳ ጋር ስምምነት ተፈራረመ። 100 ሜጋዋት ሀይል ያመነጫል ተብሎ የሚጠበቀው የአሰላ የነፋስ ሀይል ማመንጫ በአዳማ እና አሰላ መካከል የሚገኝ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የመገናኛ ብዙሃን ሙስናን በመከላከል እና በሥነ ምግባር ግንባታ ተቀዳሚ ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ Tibebu Kebede Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ሙስናን በመከላከል እና በሥነ ምግባር ግንባታ ቀዳሚ ተዋናይ እንዲሆኑ የፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ- ሙስና ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ። ኮሚሽኑ "ሥነ ምግባርን በመገንባት እና ሙስናን በመከላከል ረገድ የሚዲያ ተቋሟት ሚና"…
የሀገር ውስጥ ዜና በአብዬ በሚገኙ ተቀናቃኝ ጎሳዎች መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ Tibebu Kebede Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብዬ ግዛት የሚገኙት የሚስሪያ እና ዲንካ ጎሳዎች መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ፡፡ በሚስሪያ በኩል ጃዕሚ አልሲድቅ እንዲሁም በዲንካ ጎሳ በኩል ደግሞ ዋር ሀመዲን ስምምነቱን ተፈራርመዋል፡፡ በአብዬ አሚት በምትባል ከተማ በተካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀዋሳ ባዕድ ነገር ጨምረው እንጀራ በመጋገር ሲያከፋፍሉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባዕድ ነገር ጨምረው እንጀራ በመጋገር በህገወጥ መንገድ የሚያከፋፈሉ ተጠርጣሪዎች በህብረተሰቡ ጥቆማ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ አስታወቀ። ታህሳስ 25 ቀን 2013 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በታቦር ክፍለ ከተማ ከወልደአማኑኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 573 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jan 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ6 ሺህ 387 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 573 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ ሳቢያ የ4 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በአጠቃላይ በቫይረሱ ለህልፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴር በሲዳማ ክልል የጤና ልማት ግቦች እንዲሳኩ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በሲዳማ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማትን ጎበኙ። የጤና ሚኒስትሯ በክልሉ ሀዋሳ ከተማ የሚገኙ የአዳሬ ጠቅላላ ሆስፒታል እና በመሃል ክፍለ ከተማ የሚገኘውን የእናቶችና ሕፃናት ስፔሻሊቲ ሕክምና ማዕከልን ጎብኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ዘመናዊ የኢኮኖሚ ዞን ለመገንባት በተዘጋጀ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ዘመናዊ የኢኮኖሚ ዞን ለመገንባት በተዘጋጀ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ። ዘመናዊ ከተማው "ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን" የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሲሆን ፕሮጀክቱን ዕውን ለማድረግ በተዘጋጀው ጥናት ላይ ውይይት ተካሂዷል። የፕሮጀክቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰመራ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው 13ኛው የኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ እየተፋጠነ መሆኑ ተገለጸ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ የፊዚካል አፈፃፀሙ 70 በመቶ መድረሱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ። የፓርኩ ግንባታ ከ2012 ዓ.ም ግንቦት ወር ጀምሮ በቻይናው ሲ ሲ ሲ ሲ ተቋራጭ ስራው እየተከናወነ ይገኛል። የኢንዱስትሪ ፓርኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አራተኛው ሀገር አቀፍ የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን በነገው ዕለት በድሬዳዋ ይካሄዳል Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አራተኛው ሀገር አቀፍ የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን "ከጳጉሜን እስከ ጳጉሜን እንደርሳለን" በሚል መሪ ቃል በነገው ዕለት በድሬዳዋ ይካሄዳል። ቀኑ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በተገኙበት እንደሚካሄድ ከአስተዳደሩ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል እየተተገበረ ያለው የተቀናጀ የአንቡላንስ አገልግሎት ተሞክሮ ሊስፋፋ ይገባል ተባለ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል እየተተገበረ ያለው የተቀናጀ የአንቡላንስ አገልግሎት ወደሌሎች አካባቢዎች ሊስፋፋ ይገባል ተባለ። በአምስት የሀገሪቱ ዋና ዋና ከተሞች እየተተገበረ ያለው የድንገተኛ አደጋዎች እና የጽኑ ህሙማን ህክምና አስመልክቶ…