Fana: At a Speed of Life!

ምክትል /ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለአምባሳደሮች፥ ሰብአዊ እና የመልሶ ማቋቋም ለጋሾች ቡድን ተወካዮች በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ውይይቱ የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፣ የውጭ ጉዳይ…

በመኖሪያ ቤታቸው የጦር መሳሪያ ተገኝቶባቸዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ላይ ለዐቃቤ ህግ ክስ የመመስረቻ የ15 ቀን ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በመኖሪያ ቤታቸው በርካታ የጦር መሳሪያዎች ተገኝቶባቸዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ላይ ለዐቃቤ ህግ ክስ የመመስረቻ የ15 ቀን ጊዜ ፈቀደ። ክስ መመስረቻ ጊዜ የተጠየቀባቸው ተጠርጣሪዎች ደፋር ተሰማ እና ገብረመስቀል ወልደምህረት…

ቦርዱ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ባወጣው መመሪያ ላይ የሕዝብ አስተያየት ለመቀበል ጥሪ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣይ በሚደረገው 6ኛ ሃገራዊ የምርጫ ሂደት ወቅት የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ባወጣው መመሪያ ላይ የሕዝብ አስተያየት ለመቀበል ጥሪ አድርጓል። የመመሪያው ዋና ዓላማ በምርጫ ሂደት ወቅት…

በመዲናዋ ለወጣቶች 5 ቢሊየን ብር የሚገመት የገበያ ትስስር ለመፍጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተለያዩ የስራ መስኮች ተደራጅተው ለሚንቀሳቀሱ ወጣቶች 5 ቢሊየን ብር የሚገመት የገበያ ትስስር ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና የበጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ ገለጸ። ከመዲናዋ ሁሉም ክፍለ ከተሞች ለተውጣጡ…

ለሕክምና ባለሙያዎች ስፔሻሊቲ ስልጠና መስጠት የሚያስችል የብቃት ምዘና ፈተና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሕክምና ባለሙያዎች ስፔሻሊቲ ሥልጠና መስጠት የሚያስችል የብቃት ምዘና በመላ ሀገሪቱ መሰጠቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፈተናው 4 ሺህ 800 ለሚሆኑ የመጀመሪያ ዲግሪ የሕክምና ባለሙያዎች በ22 ማዕከላት መሰጠቱን በሚኒስቴሩ የሰው ሀብት…

ሶዶ ከተማ በመርካቶ የገበያ ማዕከል በእሳት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው የ40 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን በወላይታ ሶዶ ከተማ በመርካቶ የገበያ ማዕከል በደረሰው የእሳት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ከ40 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ በዚህ የእሳት አደጋ 47…

የብሪታኒያ ፍርድ ቤት የዊኪሊክስ መስራች ጁሊያን አሳንጄ ለአሜሪካ ተላልፎ እንዳይሰጥ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታኒያ ፍርድ ቤት የዊኪሊክስ መስራች ጁሊያን አሳንጄ ለአሜሪካ ተላልፎ እንዳይሰጥ ውሳኔ አሳለፈ። አሳንጄ በስዊድን ወሲባዊ ጥቃት ፈፅመሃል በሚል እንግሊዝ በሚገኘው የኢኳዶር ኤምባሲ በጥገኝነት ቆይቶ ከአንድ ዓመት ከስድስት ወር በፊት ለፖሊስ…

በመዲናዋ ጥንቃቄ ሳይደረግ የሚካሄዱ ግንባታዎች በመንገድ መሰረተ ልማት ላይ ችግር እየፈጠሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ጥንቃቄ ሳይደረግ የሚካሄዱ ግንባታዎች በመንገድ መሰረተ ልማት ላይ ችግር እየፈጠሩ ነው። በከተማዋ የተወሰኑ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ግንባታ ሲያካሂዱ አሸዋ እና የግንባታ ቁሳቁሶችን ከህግ ውጭ መንገድ…

የጋምቤላ እና የኦሮሚያ ክልሎች የሰላም እና የልማት ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ እና የኦሮሚያ አጎራባች ክልሎች የሰላም እና የልማት ኮንፍረንስ በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የሁለቱ ክልሎች የሰላም እና የጸጥታ ቢሮ ኃላፊዎች፣ የዞን መስተዳድሮች እና የጸጥታ ቢሮ ኃላፊዎች እንዲሁም ሌሎች ተጋባዥ…

አንጋፋው የእግር ኳስ ዳኛ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ዳኝነት ታሪክ ውስጥ የሚታወቁት አንጋፋው ዓለም አቀፍ ዳኛ ዓለም ንፀብህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ዳኛ ዓለም ንፀብህ ጨዋታ ከመምራት አንስቶ የጨዋታ ታዛቢ በመሆን እና በርካታ ዳኞችን አስተምሮ…