የሀገር ውስጥ ዜና 397 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5 ሺህ 532 የላቦራቶሪ ምርመራ 397 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በትናንትናው ዕለት 74 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክንያታዊ ወጣት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምክንያታዊ ወጣት መድረክ በሶማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ መድረኩ የተዘጋጀበት ዋና አላማ “ሙሉ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ለሀገራችን ወጣቶችና ለክልላችን እናረጋግጣለን” በሚል መሪ ቃል መሆኑን የሶማሌ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለገና በዓል የሚሆን የግብርና ምርቶች፣ የእንስሳት ተዋጽዖ እና የፍጆታ እቃዎችን ለህብረተሰቡ ለማቅረብ በቂ ዝግጅት ተደርጓል-ኤጀንሲው Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለገና በዓል የሚሆን የግብርና ምርቶችን ጨምሮ የተለያዩ የእንስሳት ተዋጽዖ እና የፍጆታ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ ለማቅረብ በቂ ዝግጅት መደረጉን የከተማዋ ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ። የህብረት ስራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የንግድ አውሮፕላን በረራ 42 በመቶ ቢቀነስም በአውሮፕላን አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በፈረንጆቹ 2020 በንግድ አውሮፕላን አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ። ምንም እንኳን በኮሮና ቫይረስ ወረረሽኝ ምክንያት የንግድ አውሮፕላን በረራ በብዛት የተቋረጠ ቢሆንም በአውሮፕላን አደጋዎች የበርካታ ሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ11 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ 150 አዳዲስ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ግዥ ተፈጸመ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ11 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ ወጪ 150 አዳዲስ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ግዥ መፈፀሙን ኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። የገቢና ወጪ ጭነቶችን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለማጓጓዝ እና የድርጅቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን የተፈጠረው ችግር የሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል ነው ተባለ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተፈጠረው ችግር ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን የማስተጓጎል ዓላማ ያለው መሆኑን በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ተናገሩ። በጠቅላይ ሚኒስትር…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ከፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ከፋሲል ከነማ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ። የባህርዳር ከተማ ግቦች ባየ ገዛኸኝ በጨዋታ በ76ኛው ደቂቃ ምንይሉ ወንድሙ በፍጹም ቅጣት ምት 81ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል። ፋሲል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ባዩሽ አለማየሁ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደራሲ አዘጋጅና ተዋናይት ባዩሽ አለማየሁ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። የአርቲስት ባዩሽ የቀብር ሰነ ስርዓት ወዳጅ ፣ ዘመዶቿ እና አርቲስቶች እንዲሁም አድናቂዎቿ በተገኙበት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል። አርቲስቷ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለ20 በመቶ ዜጎቿ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ለመስጠት ዝግጅት እያደረገች ነው Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ክትባት ማስገባት የሚያስችሉ የላቦራቶሪና ሌሎች ዝግጅቶችን ስታጠናቅቅ 20 በመቶ ዜጎቿ ላይ ክትባቱን እንደምትጀምር የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ አስታወቁ። ክትባቱ መስጠት ሲጀመር ለቫይረሱ ተጋላጭ…
ስፓርት ብርሃኑ ግዛው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። አሰጣኝ ብርሃኑ ግዛው በአንድ አመት ውል ነው የሉሲዎቹ አሰልጣኝ በመሆን ፊርማቸውን ያስቀመጡት። ከፌስቡክ…