Fana: At a Speed of Life!

በላፍቶ የአትክልት እና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከል የተረጋጋ የግብይት እንቅስቃሴ በመካሄድ ላይ መሆኑን ነጋዴዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ዘመናዊ የአትክልት እና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከላት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ገለፀ ። ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች አዲሱን የላፍቶ የአትክልት እና ፍራፍሬ የገበያ…

ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፕሮግራሞቻቸውን በሰላማዊ መንገድ ማቅረብ ይችላሉ – አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከለውጡ ወዲህ በፍትህ ተቋማት፣በዴሞክራሲ ግንባታና በሰብአዊ መብት አያያዝ ላይ ጥሩ ስራዎች ቢሰሩም መሻሻል ያለባቸው ስራዎች እንዳሉ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ ተናገሩ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ እንደገለፁት ክልሉ…

በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባ ጅፋር ከሃዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ከሃዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ፡፡ 9 ሰአት ላይ በተደረገው ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች አንድ እኩል በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል፡፡ ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ…

አየር መንገዱ ከሁለት ኩባንያዎች ጋር በመሆን በአፍሪካ የነፃ ንግድ ቀጠና ስምምነት የመጀመሪያውን ጭነት አገልግሎት ትግበራ አስጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ዲ ኤች ኤልና የአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ትሬድ ግሩፕ በአፍሪካ የነፃ ንግድ ቀጠና ስምምነት የመጀመሪያውን ጭነት አገልግሎት ትግበራ አስጀምረዋል። የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና በዛሬው እለት ስራ ጀምሯል፡፡ ጠቅላይ…

በርካታ የጁንታው ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች መማረካቸውን እና መደምሰሳቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የጁንታው ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች መማረካቸውን እና መደምሰሳቸው ተገለጸ፡፡ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮቹ በተካሄደ ዘመቻ መማረካቸውን እና መደምሰሳቸውን የመከላከያ ሐይል ሥምሪት መምሪያ ሐላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው…

ጠ/ሚ ዐቢይ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ወደ ስራ በመግባቱ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ወደ ስራ በመግባቱ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ። አዲሱ የአፍሪካ ወሰን  አእምሮዎን ለሐሳብ፣ ገበያዎቻን ደግሞ ለንግድ ክፍት የሚሆኑበት ቀጣናዊ ውሕደት ነው ብለዋል ጠቅላይ…

ሱዳን በዳርፉር ያለውን የሰላም ማስከበር ሀይል ደህንነቱና ስርዓቱ ተጠብቆ እንዲወጣ እንድታደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱዳን በዳርፉር ያለውን የሰላም ማስከበር ሀይል ደህንነቱና ስርዓቱ ተጠብቆ እንዲወጣ እንድታደርግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና የአፍሪካ ህብረት አሳሰቡ። የተባበሩት መንግስታትና የአፍሪካ ህብረት በጥምረት በሱዳን ዳርፉር ያሰማሩት ሰላም…

የአውሮፓ ህብረትና ብሪታንያ በይፋ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቋ ብሪታንያ እና የአውሮፓ ህብረት በይፋ ተለያይተዋል፡፡ ሃሙስ ከእኩለ ሌሊት በኋላም ብሪታንያ የአውሮፓ ህብረትን ህግ መከተል ያቆመች ሲሆን፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንም ሃገራቸው ነፃነቷን በእጇ ይዛለች ሲሉ ተደምጠዋል።…

ኢትዮጵያ የጎረቤቶቿን ሰላም የምትመኝ ብቻ ሳትሆን የልጆቿን ህይወት ጭምር እየገበረች ሰላማቸውን የምትጠብቅ ናት – አምባሳደር ሬድዋን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የጎረቤቶቿን ሰላምና ብልፅግና የምትመኝ ብቻ ሳትሆን የልጆቿን ህይወት ጭምር እየገበረች ሰላማቸውን የምትጠብቅ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳር ሬድዋን ሁሴን ገለፁ። የአውሮፓውያኑን ዘመን አቆጣጠር ለሚያከብሩ ባስተላለፉት…

በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለው የቆየ ወዳጅነት በኢኮኖሚውም ዘርፍ መሻሻል እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሞስኮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ኤክስፕሎር ኢትዮጵያ ከተሰኘው ተቋም ጋር በመተባበር የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ በበይነ መረብ ውይይት አካሂዷል። በዚህ ፕሮግራም ላይ የኢትዮጵያና የሩሲያን የንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ የቱሪዝምና የባህል…