Fana: At a Speed of Life!

ሀዋሳና ወሎ ዩኒቨርስቲዎች ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀዋሳና ወሎ ዩኒቨርስቲዎች  በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቀዋል። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 6 ሺህ 263 ተማሪዎች ነው በዛሬው ዕለት…

ባለፉት 6 ወራት ከማዕድን ዘርፍ ከ340 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከማዕድን ዘርፍ ከ340 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት 6 ወራት በ2013 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን ዋና ዋና ትግባራት ከተጠሪ ተቋማት፣…

የኦሮሚያ ክልል የግብርና ምርቶች አውደ ርዕይ እና ባዛር በአዳማ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የግብርና ምርቶችን የሚያስተዋውቅ አውደ ርዕይ እና ባዛር በአዳማ ከተማ ተከፈተ፡፡ አውደ ርዕይ እና ባዛሩ የክልሉ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት በአዳማ ከተማ አባገዳ አዳራሽ ተከፍቷል፡፡…

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽነትን ለማረጋገጥና ሃገራዊ የኤሌክትሪክ ሽፋንን ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግና ሃገራዊ የኤሌክትሪክ ሽፋንን ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተፈጥሮ…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከታመ ወላይታ ዲቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቶታል፡፡ ረፋድ ላይ በተደረገው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ወላይታ ዲቻን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ አስቻለው ግርማ እና ሙህዲን ሙሳ ለድሬዳዋ ከተማ የድል ጎሎቹን…

አንደኛው ዙር ምክንያታዊ የወጣቶች የውይይትና ሙግት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንደኛው ዙር ምክንያታዊ የወጣቶች የውይይትና ሙግት መድረክ በሶስት ክልሎች ተካሄዷል፡፡ ምክንያታዊና በእውቀት ላይ የተመሰረተ የወጣት ማህበረሰብ መገንባትን ዓላማው ያደረገና ምሁራን ወጣቶች የሚሳተፋበት ነጻ የውይይትና ሙግት መድረክ በኦሮሚያ፣…

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከቻይናው ተቋራጭ ሲ ሲ ኢ ሲ ሲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከቻይናው ተቋራጭ ሲ ሲ ኢ ሲ ሲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ የባቡር መስመርን አዋሽ ከሚገኘው የነዳጅ ማጠራቀሚያ ዴፖ ጋር የሚያገናኝ ሲሆን ለመጫኛና ለማራገፊያ አገልግሎት የሚያስፈልጉ…

ከ59 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው አንድ ሳምንት ከ59 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ ልዩ ገቢ እና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በፍተሻ፣ በብርበራ እና በተሽከርካሪ ክትትል በማድረግ መያዙን የገቢዎች ሚስቴር አስታወቀ፡፡ ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች ውስጥ…

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 87 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለሰባተኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 87 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ፡፡ ከተመራቂዎች መካከል 32 ሴቶች ሲሆኑ፥ ተመራቂዎች ባለፉት ዘጠኝ ወራት ኮቪድ-19 ለመከላከልና ለማከም በተሠራው ሥራ ከፍተኛ…

“የምክንያታዊ ወጣት መድረክ” በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የምክንያታዊ ወጣት መድረክ" በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዲስ አበባ ተካሄደ። በኦሮሞ ባህል ማዕከል እየተካሄደ በሚገኘው በዚሁ መድረክ ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካበቢዎች የተውጣጡ ከ300 በላይ ወጣቶች ተሳትፈውበታል። መድረኩ "የሀገረ…