Fana: At a Speed of Life!

ፕሮፌሰር ሂሩት ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኮሚሽነርነት በእጩነት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኮሚሽነርነት በእጩነት ቀረቡ። በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ  ኢትዮጵያን በመወከል  ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ ሳይንስ፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ የፈረንጆቹን አዲስ አመት አስመልክተው መልካም ምኞታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ለወዳጆቻችን እና ለአጋሮቻችን ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ” ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት 2021 ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ተስፋ እና ጥብዐት…

የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክን ጨምሮ በአማራ ክልል የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክን ጨምሮ ሌሎች በአማራ ክልል የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን በቅርበት መደገፍ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተካሄደ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ የተመራ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስ…

“ምክንያታዊ ወጣትን መፍጠር” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ መድረክ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ምክንያታዊ ወጣትን መፍጠር" በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ መድረክ የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል። መድረኩ በተለያዩ ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲሆን ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ ከ5 ሚሊየን በላይ ወጣቶች ወጣቶች ተሳታፊ ይሆናሉ፡፡ እንደ ሀገር…

ሃገራት በኮሮና ቫይረስ የደበዘዘውን የፈረንጆቹን 2021 ቀድመው እየተቀበሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ የደበዘዘውን የፈረንጆቹን አዲስ አመት አንዳንድ ሃገራት ቀድመው እየተቀበሉ ነው፡፡ በደቡብ ምዕራብ ፓሲፊክ የምትገኘው ኒውዚላንድ አዲሱን 2021 በመቀበል ቀዳሚ ሆናለች፡፡ በፓሲፊክ ደሴት የሚገኙ ሃገራት 2021ን…

የዓለም ጤና ድርጅት በትምህርት ቤቶች የኮቪድ19 መከላከያ መንገዶች በአግባቡ መተግበራቸውን ለማረጋገጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰራ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች መከፈታቸውን ተከትሎ የኮቪድ19 መከላከያ መንገዶች በአግባቡ መተግበራቸውን ለማረጋገጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኮቪድ19 መከሰቱን ተከትሎ ባለፈው አመት…

ሃገር አቀፍ የሞዴል ኢንተርፕራይዞች አውደ ርዕይና ባዛር በአዲስ አበባ ከተማ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የከተሞች የሥራ እድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ያዘጋጁት የገና በዓል ሃገር አቀፍ የሞዴል ኢንተርፕራይዞች አውደ ርዕይና ባዛር ተከፈተ፡፡ ባዛሩ የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስትሯ ኢንጂነር አይሻ መሀመድ፣ በምክትል…

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የኮቪድ19 ስልጠና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የኮቪድ19 ስልጠና ሰጠ። ዩኒቨርሲቲው ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመሆን በዩኒቨርሲቲው ለሚማሩ ተማሪዎች በመማር ማስተማር ሂደት ላይ እና ተማሪዎች የተሻለ ስነ ልቦና እንዲገነቡ የሚያስችላቸውን…

የካዳስተር ስርዓት የመሬት አስተዳደር ስርዓትን በማዘመን ዘላቂ ሀገራዊ ልማትን ለማምጣት አቅም እንደሚፈጥር ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የካዳስተር ስርዓት ለመሬት አስተዳደር ስርዓት መዘመን ሞተር በመሆን ዘላቂ ሀገራዊ ልማትን ለማምጣት አቅም እንደሚፈጥር የፌደራል ከተማ መሬት እና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባ እና መረጃ ኤጄንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው ባለፉት ዓምስት ዓመታት…

በሶማሌ ክልል በአራት ወረዳዎች የጤና መድኅን አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በሚገኙ አራት ወረዳዎች የጤና መድኅን አገልግሎት የማስጀመር ሥነ ሥርዓት በአውበሬ ወረዳ ይፋ ተደርጓል። የጤና መድኅን አገልግሎቱን ለማስጀመር በአውበሬ ወረዳ ስር የሚገኙ ነዋሪዎች ሦስት ሚሊየን ብር ማሰባሰባቸውንና የአገልግሎት…