Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በባርሴሎና የዓለም ክብረወሰንን ለማሻሻል ትሮጣለች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በባርሴሎና የዓለም ክብረወሰንን ለማሻሻል ትሮጣለች። የዓለም 1 ሺህ 500 ሜትር ክብረወሰን ባለቤቷ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ነገ በባርሴሎና በሚካሄደው የ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር የዓለም ክብረወሰንን ለማሻሻል እንደምትሮጥ…

በጋምቤላ ክልል በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በጋምቤላ ክልል የጤና ስራዎች ላይ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር መከረ። በውይይቱ ላይ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፥ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦሞድ ኦጁሉ እና የክልሉ የካቢኔ አባላት ተሳትፈዋል። ከክልሉ…

ኢትዮጵያን በኢትዮጵያውያን እናስተዋውቅ በሚል ለሁለት ወራት የሚቆይ የማህበራዊ ድረ ገፅ ዘመቻ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በኢትዮጵያውያን እናስተዋውቅ በሚል ለሁለት ወራት የሚቆይ የማህበራዊ ድረ ገፅ ዘመቻ ይፋ ሆኗል፡፡ የማህበራዊ ድረ ገፅ ዘመቻው ከታህሣሥ 21 ቀን 2013 እስከ የካቲት 14 ቀን 2013 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ የቱሪዝም…

ተጨማሪ 468 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 243 ፅኑ ህሙማን የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ነው – የጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 402 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 468 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል። ዶክተር ሊያ ባወጡት ዕለታዊ የኮሮና ቫይረስ መግለጫ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች…

አየር መንገዱ እያስመዘገበ ላለው አመርቂ የስራ አፈጻጸም ገንዘብ ሚኒስቴር ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአቪዬሽን ኢንዱስትሪው ላይ ያሳደረውን ተፅዕኖ ለመቋቋም የሚያስችሉ ስትራቴጂዎችን በመጠቀም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስለወሰዳቸው እርምጃዎች ምስጋና አቀረበ፡፡ ዛሬ የአየር…

ዶ/ር ሂሩት በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር ሳማድ አሊ ላኪዛዴህ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። ሚኒስትሯ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የቆየውን ታሪካዊ ግንኙነት አስታውሰው ይህንን ታሪካዊ ወዳጅነት…

የጸረ ኮሌራ ክትባት ዘመቻ በምዕራብ ጉጂ ዞን አባያ ወረዳ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጸረ ኮሌራ ክትባት ዘመቻ በምዕራብ ጉጂ ዞን አባያ ወረዳ ተጀምሯል፡፡ ክትባቱ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አስቻለው አባይነህ፣ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ደረጀ አብደና እና ሌሎች ሃላፊዎች…

ኮቪድ 19ን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትጵያ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከላከልና ቁጥጥርን ለመደገፍ፣ የጤና መረጃ ስርአቱንና የአገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን የሚያስችል ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉ ሴቭ ዘ ችልድረን በተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት የተደረገ ሲሆን 505 ታብሌቶች ለጤና ሚኒስቴር…