ህብረተሰቡ በኮሮና ቫይረስ መከላከል ላይ እያሳየ ያለው መዘናጋት ሊቆም ይገባል – አቶ ርስቱ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ እየተስፋፋ መምጣቱን ተከትሎ በህብረተሰቡ ዘንድ እየታየ ያለው መዘናጋት ሊቆም እንደሚገባ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ሀገር አቀፍ የአፋጣኝ ጊዜ…