Fana: At a Speed of Life!

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የ2020 የአሜሪካ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምበል የሆነችው ናኦሚ ግርማ የ2020 የአሜሪካ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና ተመርጣለች። በዚህ ዓመት ለዋናው ብሔራዊ ቡድን መመረጥ የቻለችው የተከላካይ መስመር ተጫዋቿ በ2019 የኮሌጅ ቡድኗ ስታንፎርድ…

ከመከላከያ ሰራዊት በጡረታ የተገለሉ አባላትን በማሰባሰብና በመመልመል የትግራይ ልዩ ሃይልን እንዲቀላቀሉ ሲያደርጉ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመከላከያ ሰራዊት በጡረታ የተገለሉ አባላትን በማሰባሰብና በመመልመል የትግራይ ልዩ ሃይልን እንዲቀላቀሉ ሲያደርጉ ነበሩ የተባሉ አራት የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት መኮንኖች ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ከአራቱ መካከል ከኮሎኔል ገብረመድህን ገብረመስቀል…

ጠ/ሚ ዐቢይ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከመተከል ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ። በውይይት መድረኩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ…

ከ39 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ የብር ኖቶች የተገኘባቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በሰንበቴ ከተማ ከ39 ሺህ ብር በላይ ባለ 200 ሀሰተኛ የብር ኖቶች የተገኘባቸው ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ዋና…

የታንዛኒያን ድንበር በህገወጥ መልኩ አቋርጠው የገቡ 1 ሺህ 100 ኢትዮጵያውያን እስር ላይ እንደሚገኙ ኤምባሲው ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታንዛኒያን ድንበር በህገወጥ መልኩ አቋርጠው የገቡ 1 ሺህ 100 ኢትዮጵያውያን እስር ላይ እንደሚገኙ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ባለፉት ሶስት ሳምንታት ውስጥ በታንዛኒያ አራት ግዛቶች ውስጥ በሚገኙ ማረሚያ ቤቶች…

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት ወራት 83 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ፕሮጀክቶች ወደ ስራ ገብተዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት ወራት 83 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 4 ሺህ 359 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ስራ መግባታቸውን በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ አስታወቁ።…

ባለፉት አምስት ወራት በጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር ለክልሎች 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አምስት ወራት በጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር ለክልሎች 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር እንዲተላለፍ መደረጉን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። በዚህም ከሐምሌ 2012 ዓ.ም እስከ ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም ለአሮሚያ ክልል 3…

የአሜሪካ ኮንግረስ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ 900 ቢሊየን ዶላር የእርዳታ ገንዘብ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ኮንግረስ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ 900 ቢሊየን ዶላር የእርዳታ ገንዘብ አፀደቀ፡፡ ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው ገንዘብ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ከፀደቀ በኋላ በየግዛት አስተዳዳሪዎች ይሁንታን አግኝቷል፡፡ እርዳታው በቫይረሱ…

በወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራ የልዑካን ቡድን ከሱዳን መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚኒስትር እንዲሁም ከዘርፉ ተጠሪ ተቋማት ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራው የልዑካን ቡድን ከሱዳን መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚኒስትር እንዲሁም ከዘርፉ ተጠሪ ተቋማት የስራ ሀላፊዎች ጋር መከረ። ልዑካን ቡድኑ ከሱዳን መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚኒስቴር፥…

የኢትዮ- ሱዳን የድንበር ጉዳይ እንዲጦዝ የፈለጉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው – አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጠላቶች የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ እንዲጦዝ ቢፈልጉም ሁለቱ ሀገራቱ ጉዳዩን ለአንድ ጊዜና ለመጨረሻ ጊዜ ለመፍታት ቃል መግባታቸው ተገለጸ። ችግሩን ለማስፋት የፈለጉት የኢትዮጵያ ጠላቶች እንዳልተሳካላቸው እና እንደማይሳካላቸው…