Fana: At a Speed of Life!

38ኛው የኢጋድ የመሪዎች አስቸኳይ ጉባኤ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 38ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የመሪዎች አስቸኳይ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ፡፡ በጂቡቲ በተካሄደው ጉባኤ ኢጋድ በቀጠናው ሃገራት ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ቀጣይ አቅጣጫዎችንም…

ስኬታማ ሴቶች ለወጣት ሴቶች ልምድ የሚያካፍሉበት መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው አመት የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ አጋማሽ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ስኬታማ ሴቶች ለወጣት ሴቶች ልምድ የሚያካፍሉበት መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል፡፡ በሸራተን አዲስ ይፋ የሆነው መርሐ ግብር ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የዩኒቨርሲቲ ሴት…

ሃገር አቀፍ የፀረ ሙስና ንቅናቄ መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው

ሃገር አቀፍ የፀረ ሙስና ንቅናቄ መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገር አቀፍ የፀረ ሙስና የንቅናቄ መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ ፌደራል የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የተዘጋጀ ነው፡፡ በመድረኩ…

በጣና ሃይቅ ዙሪያ ግንባታቸው የተጠናቀቀና በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በጣና ሃይቅ ዙሪያ ግንባታቸው የተጠናቀቀና በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች ርክክብና ግንባታው ሊፋጠን በሚችልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሽ…

የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የምዕራብ አየር ምድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የምዕራብ አየር ምድብን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸው ወቅትም የምድቡ ሰራዊት ከሀዲው ያሴረውን ሀገርን የማተራመስ እቅድ ለማክሸፍ አመራሩ በጥበብ አባላቱም በጀግንነት ውሎ ለፈፀሙት አኩሪ…

የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ከሱዳን መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራ ልዑክ ከሱዳን መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚኒስትር ሃሺም ኢብነኦፍ ሱሌይማን ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ ወቅት በሃገራቱ የትራንስፖርት ዘርፍ ዙሪያ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም በሃገራቱ…

በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል ዓቀፍ ፈተና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል ዓቀፍ ፈተና መሰጠት ተጀመረ፡፡ ፈተናው በ5 ሺህ 162 ትምህርት ቤቶች እና የፈተና ጣቢያዎች እየተሰጠ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ጌታቸው ቢያዝን ተናግረዋል፡፡ 415 ሺህ…

ወጣቶች የዲጂታል እውቀት እንዲኖራቸው ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር "የጤና ጉዞ ወደ ኪቢቃሎ ተራራ" በሚል ለወጣቶች የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025ን አስተዋወቀ። ትውውቁ በወልዲያ ከተማ ተራራ ላይ በተደረው ጉዞ ላይ ለተሳተፉ ወጣቶች የተደረገ መሆኑንም ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡…

ላለፉት 30 አመታት አዲስ አበባ በሚገኘው የጣሊያን ኤምባሲ ተጠልለው በነበሩ የደርግ ባለስልጣናት ላይ ተላልፎ የነበረው የሞት ፍርድ ወደ እድሜ ልክ እስራት…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 30 አመታት አዲስ አበባ በሚገኘው የጣሊያን ኤምባሲ ተጠልለው በነበሩት የደርግ ባለስልጣናት ላይ ተላልፎ የነበረው የሞት ፍርድ ወደ እድሜ ልክ እስራት ተሻሻለ፡፡ ማሻሻያውንም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በፊርማቸው…

ተጨማሪ 457 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 827 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 373 የላቦራቶሪ ምርመራ 457 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 119 ሺህ 951 ደርሷል። በሌላ በኩል 827…