Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የኢኮኖሚ ማሻሻያ የእስራኤል ባለሀብቶችን ቀልብ ስቧል – አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃ የእስራኤል ባለሀብቶችን ቀልብ መሳቡን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ ገለጹ። በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲና የእስራኤል አፍሪካ የንግድ ምክር ቤት በመተባበር በኢንቨስትመንት…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 4 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግቦች ሮቢ ንግላንዴ በ33ኛው ደቂቃ ፣ ጌታነህ ከበደ በፍጹም ቅጣት ምትና በጨዋታ በ39ኛ እና 43ኛው ደቂቃዎች…

አትሌት ወንድወሰን ከተማና እዮብ ኃብተስላሴ አበረታች ቅመሞች በመጠቀማቸው ከውድድር ታገዱ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፖርት አበረታች ቅመሞችን (ዶፒንግ) በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ፡፡ አትሌት ወንድወሰን ከተማ ማሞ እና አትሌት እዮብ ኃብተስላሴ ጎሳ የስፖርት አበረታች ቅመሞች (ዶፒንግ) በመጠቀም ተጠርጥረው ጊዜያዊ…

በየዕለቱ ከ300 በላይ የኮቪድ ታማሚዎች ወደ ጽኑ ህክምና እንደሚገቡ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየቀኑ ኮቪድ-19 ከሚገኝባቸው ሰዎች ውስጥ ከ300 በላይ የሚሆኑት ጽኑ ህክምና እንደሚያስፈልጋቸው እና ከእነዚህ ውስጥ እስከ 50 የሚደርሱት የመተንፈሻ አካልን የሚረዳ ማሽን የሚያስፈልጋቸው መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትር…

ሊዮኔል ሜሲ ለባርሴሎና 644ኛ ጎሉን በማስቆጠር የፔሌን ክብረ ወሰን አሻሻለ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊዮኔል ሜሲ ለባርሴሎና 644ኛ ጎሉን በማስቆጠር ለአንድ ክለብ ከፍተኛ ጎል በማስቆጠር በፔሌ ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን አሻሻለ። አርጄንቲናዊው አጥቂ ትናንት ምሽት ሪያል ቫያዶሊድ ከባርሴሎና ባደረጉት የስፔን ላሊጋ የባርሴሎናን ሶስተኛ ግብ…

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራው ልዑክ ከሱዳን ሉዐላዊ ም/ቤት እና የሽግግር ወታደራዊ ም/ቤት ምክትል ሊቀ መንበር ሌ/ጄ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራው ልዑክ ከሱዳን ሉዐላዊ ም/ቤት እና የሽግግር ወታደራዊ ም/ቤት ምክትል ሊቀ መንበር ሌተናንት ጄኔራል መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ጋር ተወያየ። በሱዳን ካርቱም…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በኢትዮጵያ የተሾሙ የሰባት ሀገራት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የተሾሙ የሰባት ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ መቀበላቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሹመት ደብዳቤዎችን ያቀረቡ አምባሳደሮች በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር ሮበርት ሼትኪንቶንግ ፣…

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ድጋፍ አቁሟል በሚል የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል በወሰደችው የህግ ማስከበር እርምጃ ምክንያት የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ድጋፍ አቁሟል በሚል የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለፁ፡፡…

የኢትዮጵያና የሱዳን እህትማማችነት ለጋራ እድገት ወሳኝ መሆኑን ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የሱዳን እህትማማችነት ወደላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር ኢትዮጵያ መልካም ፍላጎቷ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡ ሁለተኛው የኢትዮ- ሱዳን የድንበር ጉዳዮች የከፍተኛ አመራር የፖለቲካ ውይይት…

በሴካፋ ዋንጫ የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሄራዊ ቡድን የጅቡቲ አቻውን በማሸነፍ ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ዋንጫ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን የጅቡቲ አቻውን በማሸነፍ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ17 ዓመት በታች የሶስተኛ ደረጃ ለመያዝ ከጅቡቲ ጋር ባደረገው…