Fana: At a Speed of Life!

በውጭ ሀገራት እየኖሩ የእስር ማዘዣ የወጣባቸውን ተጠርጣሪዎች ከኢንተር ፖል ጋር በመነጋገር በቁጥጥር ስር ለማዋል ይሰራል-የፌደራል ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገራት እየኖሩ ከጁንታው ጋር ተባባሪ በመሆናቸው የእስር ማዘዣ የወጣባቸውን ተጠርጣሪዎች ከዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት (ኢንተርፖል) ጋር በመነጋገር በቁጥጥር ስር ለማዋል እንደሚሰራ የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። በፌደራል ፖሊስ የወንጀል…

ጠ/ሚ ዐቢይ የኢጋድ አባል ሀገራት መሪዎች ህግን ለማስከበር እርምጃው ህጋዊነት እውቅና መስጠታቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኢጋድ አባል ሀገራት መሪዎች በትግራይ ክልል የነበረውን ህግን ማስከበር እርምጃ  ህጋዊነት በመረዳታቸው እና እውቅና መስጠታቸው ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ለመደገፍ ላሳዩት ተነሳሽነትም ጥልቅ…

በትግራይ ክልል ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያዎች ተሰራጩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለሚገኙ ጤና ተቋማትከ16 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያዎች ተሰራጭተዋል። ጤና ሚኒስቴር ባለፉት ሁለት ሳምንታት ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የተለያዩ መድኃኒቶችና የሕክምና…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በታዛኒያ አቻው በመለያ ምት ተሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በታዛኒያ አቻው በመለያ ምት ተሸነፈ። ይህን ተከትሎ ከምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ  የፍፃሜ ጨዋታ ውጭ ሆኗል። 90 ደቂቃው በ1 ለ 1 በሆነ በመጠናቀቁ…

ግብፅ ከምትፈፅመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ እርምጃ እንዲወሰድባት ውሳኔ ሀሳብ በአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ፓርላማ አባል ሀገራቱ ግብፅ እየፈፀመችው ከሚገኘው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ እርምጃ እንዲወስዱ የውሳኔ ሀሳብ አሳለፈ። የአውሮፓ ፖለቲከኞች ግብፅ በምትፈፅመው የሰብዓዊ መብት ምክንያት ቆራጥ እና የተቀናጀ እርምጃ ሊወሰድባት…

የህወሓት ጁንታ ከማረሚያ ቤት በመልቀቅ ለዘረፋ ያሰማራቸውን ወንጀለኞች በቁጥጥር ስር የማዋሉ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ጁንታ ከማረሚያ ቤት በመልቀቅ ለዘረፋ ያሰማራቸውን ወንጀለኞች በቁጥጥር ስር የማዋሉ ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። በፌደራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ዘርፍ ሃላፊ ምክትል ኮሚሽነር መላኩ ፋንታ ዛሬ በመቀሌ ከተማ…

ወ/ሮ አዳነች ተጥሎ በተገኘ የእጅ ቦምብ የሶስት የጎዳና ተዳዳሪዎች ህይወት በማለፉ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለልማት በፈረሰ ክፍት ቦታ ላይ ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች ተጥሎ በተገኘ የእጅ ቦምብ የሶስት የጎዳና ተዳዳሪዎች ህይወት በማለፉ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ምክትል ከንቲባው በፈነዳው…

የኢጋድ 38ኛው አስቸኳይ የመሪዎች ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) 38ኛው አስቸኳይ ጉባኤ በጅቡቲ ተካሄደ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የሱዳን ፣ የኬንያ ፣ የሶማሊያ ፣ የጅቡቲ እና የደቡብ ሱዳን መሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ በስብሰባው የአፍሪካ…

ተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላትን ለመጠቆም ዜጎች ጥቆማ የሚያቀርቡባቸው ስልክ ቁጥሮች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላት የተደበቁበትን ጥቆማ ለሚያደርሱ ዜጎች ስልክ ቁጥሮችን የመከላከያ ሰራዊት ይፋ አድርጓል። ተፈላጊ የጁንታው አባላት ያሉበትን ለጠቆመ 10 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት መዘጋጀቱን የመከላከያ ሰራዊት የህብረተሰብ…

በወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልኡክ በጂማ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳር እና የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪ በወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልኡክ በጂማ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ጉብኝት እያደረገ ነው። ልኡኩ በዞኑ ቀርሳ ወረዳ በእንስሳት ማደለብ እና ዓሳ ማርባት ተግባር ተሠማርተው…