Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ፣ሱዳን ፣ ኬንያ ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲ መሪዎች የጋራ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በ38ኛው አስቸኳይ የኢጋድ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ጅቡቲ ይገኛሉ። በዚህ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢጋድ አባል ሀገራት መሪዎች ጋር የተናጠል ውይይት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተናጠል ውይይቱ ባሻገር …

የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራምን በጋራ ለማስፈፀም የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ፊርማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራምን በጋራ ለማስፈፀም የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ፊርማ ተካሄደ። የሰላም ሚኒስቴር ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራምን በጋራ ለማስፈፀም ከክልሎችና ከከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ…

በልደታ ክ/ከተማ ስልጤ መስኪድ ጀርባ በፈነዳ ቦንብ የሰው ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ  ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው ስልጤ መስኪድ ጀርባ በፈነዳ ቦንብ የሰው ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ዛሬ ከጠዋቱ 2 ሰዓት  ተኩል በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው ስልጤ መስኪድ ጀርባ…

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ በ2012 በጀት አመት ከግብር በፊት 582 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ በ2012 በጀት አመት ከግብር በፊት 582 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገቡን ገለጸ። ባንኩ ባለፈው በጀት ዓመት በሃገር ደረጃ እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ ያጋጠሙትን ፈተናዎች በመቋቋም ከግብር በፊት 582 ሚሊዮን ብር ትርፍ…

በመቐለ ለነዋሪዎች ሰብአዊ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መቐለ ከተማ የደረሰው የእለት ደራሽ የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ ለዜጎች በመድረስ ላይ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ። የጊዜያዊ አስተዳደሩ የሰብዓዊ ድጋፍ አሰተባባሪ ወይዘሮ ሳባ ገብረማርያም በመቀሌ ከተማ ለ80 ሺህ ዜጎች ሰብዓዊ…

ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ። የማሸነፊያ ግቦቹን ስንታየሁ መንግስቱ አበርክቷል። ግቦቹንም በ5ኛው እና በ24ኛው ደቂቃዎች ላይ ማስቆጠር ችሏል።…

በአማራ ክልል በ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር 14 የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት በአማራ ክልል ዝናብ አጠር እና ደረቃማ አካባቢዎች የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች እደሚገነቡ ተገለፀ፡፡ በክልሉ በመካከለኛ ከተሞች እና የገጠር ቀበሌዎች ያለውን የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ለማሳደግ ያስችላል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሱዳኑ አቻቸው አብደላ ሓምዶክና ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ጋር የተናጠል ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሱዳኑ አቻቸው አብደላ ሓምዶክና ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሀመድ ፋርማጆ ጋር የተናጠል ውይይት አካሄዱ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ  ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሓምዶክ ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል።…

የጤና ሚኒስቴር እና የኢንጀንደር ሄልዝ የስራ ኃላፊዎች በደቡብ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ የተመራ ከጤና ሚኒስቴር እና ኢንጀንደር ሄልዝ የተውጣጣ የስራ ኃላፊዎች ቡድን በደቡብ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማትን ጎበኘ። ቡድኑ በክልሉ በሐዲያ፥ ወላይታና ጋሞጎፋ ዞኖች በሚገኙ የጤና ተቋማት ለሁለት…

ተጨማሪ 469 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 1294 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጨማሪ 469 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 1294 ሰዎች አገግመዋል። የጤና ሚኒስቴር ባወጣው እለታዊ መግለጫ ለ6 ሺህ 313 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 469 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። እስካሁንም ለ1 ሚሊየን 738 ሺህ 290…