ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ትኩረት በተሰጣቸው የትምህርት ዘርፎች ምሁራንን ለማፍራት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ትኩረት በተሰጣቸው የትምህርት ዘርፎች 5 ሺህ ፒ.ኤች.ዲ ምሩቃንን ለማፍራት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡
በምርምር፥ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲነት የተመረጡ 10 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በበርካታ ዘርፎች…