Fana: At a Speed of Life!

ከትግራይ ክልል ተወላጅ ወጣቶች ጋር በተለያዩ የሀገሪቱ ከፍሎች ውይይት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከትግራይ ክልል ተወላጅ ወጣቶች ጋር ውይይት ሊካሄድ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ምክትል ፕሬዚዳንት ወጣት አክሊሉ ታደሰ ገለፀ። ባለፈው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ በትግራይ ክልል ህግ የማስከበር ስራ ሲሰራ ቆይቶ መጠናቀቁ የሚታወስ ነው፡፡…

ጎግልን ጨምሮ ስመ ጥር የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ተቋማዊ የዘር መድሎ ይፈጽማሉ- ትምኒት ገብሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ”አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ” ተመራማሪ ዶክተር ትምኒት ገብሩ ሰሞኑን ከጎግል ኩባንያ ጋር ውዝግብ ውስጥ መግባቷ የትኩረት ማዕከል አድርጓታል። ዶክተር ትምኒት ባዘጋጀችው የጥናት ወረቀት እና ጎግል ሰራተኞችን በተለይም ከፆታ እና ከቀለም ጋር ተያይዞ…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከነማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከነማ ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1 አሸንፏል። የባህርዳር ከነማን ሁለት ግቦች ፍፁም አለሙ በ5ኛ እና 18ኛ ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥር ሶስተኛውን ግብ በ53ኛው ደቂቃ ላይ ባየ ገዛኸኝ አስቆጥሯል።…

የኢትዮጵያ ገለልተኛ የብሄራዊ የኢኮኖሚ ምክር ቤት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ገለልተኛ የብሄራዊ የኢኮኖሚ ምክር ቤት መመስረቱን  የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታውቋል። የመንግሥትን የማሻሻያ ፕሮግራም በስኬት ለማስፈጸምና በአጠቃላይ የኢኮኖሚውን እድገት ቀጣይነት ለማረጋገጥ የምሁራንና የባለሙያዎችን ምክር…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዦ ኢቭ ለድሮዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዛሬ ማለዳ ላይ በኮትዲቯሩ ፕሬዚዳንት አላሳኔ ኦታራ በአለ ሲመት ላይ ለመገኘት ወደ ስፍራው ማቅናታቸው ይታወሳል፡፡…

የትግራይ ክልል የአየር መሥመር ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል- ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል የአየር መሥመር ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ሂደትን ተከትሎ ተዘግቶ የነበረው የአየር ክልል ከዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በሰሜን…

የቀድሞው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ጄራርድ ሁዬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ጄራርድ ሁዬ በ73 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ጄራርድ ሁዬ ሊቨርፑልን ከፈረንጆቹ 1998 እስከ 2004 ድረስ በአሰልጣኝነት መርተውታል። በሊቨርፑል በነበራቸው ቆይታም የኤፍ ኤ ካፕ፣…

አፍሪካ በታዳሽ ሃይል ዘርፍ ያላትን አቅም መጠቀም ከቻለች የዜጎችን የሃይል ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ትችላለች – ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በታዳሽ ሃይል ዘርፍ ያላትን እምቅ አቅም መጠቀም ከቻለች የዜጎችን የሃይል ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደምትችል የኢፌዴሪ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በዓለም አቀፉ የውሃ አካላት…

በኢንስቲቲዩቱ የሚገኘው አላስፈላጊ የኬሚካል ክምችት መወገድ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት የሚገኘው አላስፈላጊ የኬሚካል ክምችት መወገድ እንዳበት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ይህንን ያሳሰበው በምርምር ኢንስቲቲዩቱ…

የኦነግ ሸኔ ፀረ ሰላም ሀይል እየተዳከመ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦነግ ሸኔ ፀረ ሰላም ሀይል እየተዳከመ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ገላን ከፋና ብድሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ በዋናነት ለኦነግ ሸኔ የሎጅስቲክስ ድጋፍ ሲያደርግ…