Fana: At a Speed of Life!

በቤልጂየም እና በሉክዘምበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በህግ በማስከበር ዘመቻ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤልጂየም እና በሉክዘምበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በህግ በማስከበር ዘመቻ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ከ799 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡ በትናንትናው ዕለት በቤልጂየም እና በሉክዘምበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና…

ህግን ያላከበሩ 812 የንግድ ተቋማት የንግድ ፈቃዳቸው ሲሰረዝ 40 ሺህ 823 ተቋማት ታሽገዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመላ ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ወራቶች ህግን ባላከበሩ የንግድ ተቋማት እርምጃ መወሰዱን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አስታወቁ። በዚህም በአምስት ወራቱ ህግን ያላከበሩ 812 የንግድ ተቋማት የንግድ ፈቃዳቸው እንደተሰረዘ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ኮቲዲቯር ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ኮቲዲቯር ገቡ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በኮትዲቯሩ ፕሬዚዳንት አላሳኔ ኦታራ በአለ ሲመት ላይ ለመገኘት ነው ወደ ስፍራው ያመሩት፡፡ ፕሬዚዳንቷ አቢጃን ሲደርሱ የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀማድ ባካዮኮ አቀባበል…

በትግራይ ክልል የተካሄደው ህግን የማስከበር ስራ ተጠናቋል – አምባሳደር ዶ/ር ትዝታ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ በስኬት መጠናቀቁን በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ትዝታ ሙሉጌታ ገለፁ። አምባሳደሯ ዩናይትድ ኒውስ ኦፍ ኢንዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ህግ የማስከበር እርምጃው ተጠናቆ ዜጎችን መልሶ…

በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን በጁንታው ተደብቀው የነበሩ ከ140 በላይ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ ፈንጅዎች ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን የጭላ ወረዳ በአንድ አካባቢ ጁንታው ደብቋቸው የነበሩ ከ140 በላይ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ፈንጅዎችን ጨምሮ በርካታ የከባድ መሳሪያ ተተኳሾች ሰራዊቱ ባደረገው አሰሳ ተገኙ።…

ወንጀለኛውን ቡድን ለሕግ የማቅረብ ሥራችን ይቀጥላል -ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሰዓት በመቐለ ከተማ ተገኝተው ከሀገር መከላከያ ሠራዊት አዛዦች እና ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ተወያይተዋል። በማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው እንደገለጹት የቴሌኮም እና የኤሌክትሪክ ኃይል መሠረታዊ…

1 ሺህ 441 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ሲያገግሙ 472 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ 1 ሺህ 441 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ሲያገግሙ 472 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ተጨማሪ 1 ሺህ 441 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ ከቫይረሱ…

የህገ ወጡ ህውሓት ተላላኪ በሆነው የኦነግ ሸኔ ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደበት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጂንታው ህውሓት ተላላኪ በሆነው የኦነግ ሸኔ ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደበት መሆኑን የምስራቅ ወለጋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አስመራ ኢጃራ ተናገሩ፡፡ የምስራቅ ወለጋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አስመራ ኢጃራ በኦሮሚያ ክልል በአራትም…

ተመድ በትግራይ ክልል የድርጅቱ ሰራተኞች ለፈጸሙት ድርጊት ይቅርታ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በትግራይ ክልል የድርጅቱ ሰራተኞች ለፈጸሙት ድርጊት ይቅርታ መጠየቁን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ሕዳር 29 ቀን 2013 ዓ.ም…

በደርግ ዘመነ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ፍቅረስላሴ ወግደረስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደርግ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ፍቅረስላሴ ወግደረስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሻምበል ፍቅረስላሴ በዛሬው ዕለት ነው በ75 ዓመታቸው ህይወታቸው ያለፈው። ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ…