የሶማሌን ህዝብ ባህልና አብሮ የመኖር እሴት ከማሳደግ አንጻር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌን ህዝብ ባህልና አብሮ የመኖር እሴት ከማሳደግ አንጻር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የክልሉ ባህል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።
የክልሉ ባህል ቱሪዝም ቢሮ ቢሮ ሃላፊ አቶ ኤልያሰ ሀብብ እንደገለጹት የሶማሌ ብሄረሰብ መገለጫ የሆነውን…