Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ ከነገ ጀምሮ ተቋርጦ የነበረውን በረራ ወደ ጎንደር ሊቀጥል ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቅዳሜ ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ. ም ጀምሮ ወደ ጎንደር የበረራ አገልግሎት ሊቀጥል ነው። ወደ ጎንደር ተቋርጦ የነበረውን የበረራ አገልግሎት እንደገና መጀመሩን እንዳስደሰተው አየር መንገዱ ገልጿል። መንገደኞች የአየር…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና የሱዳን የብሉ ናይል ግዛት አስተዳዳር የምክክር መድረክ በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና የሱዳን ሪፐብሊክ የብሉ ናይል ግዛት አስተዳዳር የሁለትዮሽ የጋራ የምክክር መድረክ በአሶሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ይግኛል። የብሉናይል ግዛት ፕሬዚዳንት አብዱረሃማን ኑርዳይም በዛሬው እለት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የገቡ…

የፌደራል ፖሊስ ኮማንዶ ሀይል የህወሓት ቡድን ባዶ ስድስት እስር ቤት ለህገ ወጥ ተግባር ሲጠቀምባቸው የነበሩ አልባሳትና ቁሳቁሶችን አስወገደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮማንዶ ሀይል በመቐለ ከተማ በሚገኘው ባዶ ስድስት እስር ቤት ባደረገው አሰሳ የህወሓት ቡድን  ለህገ ወጥ ተግባር ሲጠቀምባቸው የነበሩ አልባሳትና ቁሳቁሶችን አስወገደ፡፡ ቦታው ህገ- ወጥ እስርና ግርፊያ የሚከናወንበት እንደነበረ…

የሶማሌ ክልል የመጀመሪያው የጥናት ኮንፈረንስ  እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የመጀመሪያው የጥናት ኮንፈረንስ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ እና የክልሉ መንግስት ያዘጋጁት ኮንፈረንሱ በዛሬው ዕለት ይጠናቀቃል። የጥናት ኮንፈረንስ ላይ የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር  አቶ…

የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ እና ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ በቁርጠኝነት እየሰራ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ ሃላፊነት እንዳለበት እና ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። መንግስት በትግራይ ክልል…

በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ። የትራፊክ አደጋው በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ደብሪያቆም ቀበሌ ልዩ ቦታው ጥዋ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መድረሱንም ከወረዳው የመንግስት…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 26 እስከ 28 እንደሚሰጥ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 26 እስከ 28 ቀን 2013 ዓ.ም እንደማሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የስርዓተ-ትምህርት ፤ የትምህርት ተቋማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀሰበላ አዜን እንደገለጹት፣ ቢሮው…

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ልዑካን ከሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከሌሎች የሃገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ የልዑካን ቡድን ከሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከሌሎች የሃገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ውይይት አካሄደ። በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ደይሬክተር አቶ መሐመድ እንድሪስ የተመራው የልዑካን ቡድን…

ያልተነገረ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አባላት ገድል

ምክትል ኮማንደር ቢራራ ተባባል ዓለማየሁ ይባላል፤ በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል ዘርፍ ሰሜን ዳይሬክቶሬት የዲቪዥን 2 አባል ናቸው። መኮንኑ ከህዳሴ ዲቪዥን በጋንታ አመራርነት አድገው ወደ መቐለና ሰሜን ጎንደር የሚሄዱ 39 የሚሆኑ የዲቪዝኑን አባላት ጭነው ጉዞ ለመጀመር ይዘጋጃሉ።…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ልኡካን የጋና ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሂደትን ተከታተሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቦርድ አመራር አባል እና ሰራተኞች የጋና ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሂደትን ተከታተሉ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቦርድ አመራር ፍቅሬ ገብረህይወት የተመራው የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰራተኞች ቡድን ነው የጋና…