የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር አዲሳለም ባሌማ ፍርድ ቤት ቀረቡ Tibebu Kebede Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት የጥፋት ቡድን ከፍተኛ አመራር የነበሩት ዶክተር አዲሳለም ባሌማ ፍርድ ቤት ቀረቡ። ዶክተር አዲሳለም በፀረ-ሰላም ቡድን ተደራጅተው በመስራት ተጠርጥረው ፍረድ ቤት ቀርበዋል። ተጠርጣሪው አምባሳደር በነበሩበት ዘመንም ኢትዮጵያ ከውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምባሳደር ስዩም መስፍን ባለቤትና ወንድ ልጁ ፍርድ ቤት ቀረቡ Tibebu Kebede Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትናንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር የዋሉት የአምባሳደር ስዩም መስፍን የትዳር አጋር ወይዘሮ ፈለገህይወት በርሔና ልጃቸው አጋዚ ስዩም ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ ሁለቱ ተጠርጣሪዎች ከመስከረም 30 በኋላ መንግስት የለም በማለት ከህወሓት ፀረ ሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ 19 የጽኑ የህሙማን ቁጥር በከፍተኛ መጠን በመጨመሩ ከጤና ተቋማት የመቀበል አቅም በላይ እየሆነ መጥቷል- ዶ/ር ሊያ ተደሰ Tibebu Kebede Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ 19 የጽኑ የህሙማን ቁጥር በከፍተኛ መጠን በመጨመሩ ከጤና ተቋማት የመቀበል አቅም በላይ እየሆነ መምጣቱን ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ለኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር ዳግም ትኩረት እንደሚያስፈልግም ሚኒስትሯ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የተቋርጠውን የቴሌኮም አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረውን የቴሌኮም አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ አስታወቁ። አሁን በሰሜን ሪጅን ያጋጠመው አደጋ በመቐለ እና በሽሬ ያሉ ዋና ጣቢያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል ስንዴ ወደ ትግራይ ክልል እየተጓጓዘ ነው Tibebu Kebede Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል ስንዴ ወደ ትግራይ ክልል እየተጓጓዘ መሆኑን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። በዛሬው እለትም ከ12 ሺህ ኩንታል በላይ ስንዴ የጫኑ 30 ተሽከርካሪዎች መቐለ ከተማ መግባታቸውንም ነው ኮሚሽኑ የገለፀው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ ከተማ የኤሌክትሪክ ሀይል በቀናት ውስጥ ይመለሳል Tibebu Kebede Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቐለ ከተማ የኤሌክትሪክ ሀይል በቀናት ውስጥ እንደሚመለስ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል የሰሜን ሪጅን አስታውቋል። በጽንፈኛው የህወሓት ቡድን በከባድ መሳሪያ የተመቱ የከፍተኛ ሀይል ማስተላለፊያ መስመሮች ጥገና ቀጥሎ የተለያዩ ከተሞች የኤሌክትሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ በግንባታ ላይ ያለውን የአትክልት መገበያያ ስፍራን ጎበኙ Tibebu Kebede Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዝሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ በግንባታ ላይ ያለውን የአትክልት መገበያያ ስፍራን ጎበኙ። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ የአትክልት መገበያያ ስፍራ የግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ናሲሴ ከካናዳ የጠቅላይ ሚኒስትር የውጭና የመከላከያ ፖሊሲ አማካሪ ዴቪድ ሞሪሰን ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የኢፌዴሪ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከካናዳ የጠቅላይ ሚኒስትር የውጭና የመከላከያ ፖሊሲ አማካሪ ዴቪድ ሞሪሰን ጋር ተወያዩ። በቪዲዮ ኮንፍረንስ በተካሄደው ውይይት አምባሳደር ናሲሴ ስለ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡…
ጤና ባለፉት 24 ሰዓታት 568 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 2 ሺህ 296 ሰዎች አገግመዋል Tibebu Kebede Dec 9, 2020 0 አዲስ አበባ፤ ህዳር 30 ፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4 ሺህ 313 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 568 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 114 ሺህ 834 መድረሱ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮቪድ 19 ክትባቶች ላይ ያነጣጠሩና በድረ-ገፅ ሊሠሩ የሚችሉ የተደራጁ የወንጀል ስጋቶች እንደሚኖሩ ኢንተርፖል አስጠነቀቀ Tibebu Kebede Dec 9, 2020 0 አዲስ አበባ፤ ህዳር 30 ፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንተርፖል በ194 አባል ሀገራቱ ለሚገኙ የህግ አስከባሪ አካላት በኮቪድ 19 ክትባቶች ላይ ያነጣጠሩና በድረ-ገፅ ሊሠሩ የሚችሉ የተደራጁ የወንጀል ስጋቶች እንደሚኖሩ ማስጠንቀቁን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ወረርሽኙ ታይቶ የማይታወቅና አጥፊ…