18 ባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ205 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፤ ህዳር 30 ፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 18 ባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ205 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ።
የባንኮቹ እና የፋይናንስ ተቋማቱ ፕሬዚዳንቶች እና ተወካዮች ድጋፉን ለአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አስረክበዋል…