በአዳማ ከተማ ከትግራይ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዳማ ከተማ ነዋሪ ከሆኑ የትግራይ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው።
በከተማዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ከከተማዋ ብልፅግና ፅህፈት ቤት ሃላፊዎች ጋር እየወያዩ ነው።
የትግራይ ህዝብ እንደሁሉም ኢትዮጵያዊ…