Fana: At a Speed of Life!

ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ለተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት አምባሳደሮች በትግራይ ክልል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት አምባሳደሮች በትግራይ ክልል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ገለጻ አደረጉ። ሚኒስትሩ ገለጻውን ለጂቡቲ፣ ኤርትራ፣ ኬንያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ቡሩንዲ፣…

ለሀገር ህልውና፣ ሰላምና ልማት በጋራ መቆም ያስፈልጋል – የመቐለ ሃገር ሽማግሌዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሀገር ህልውና፣ ሰላምና ልማት በጋራ መቆም እንደሚያስፈልግ የመቐለ ከተማ የሃገር ሽማግሌዎች አስገነዘቡ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ የተለያዩ ከተሞች በመዘዋወር ህዝብ በማወያየት ላይ የሚገኝ ሲሆን፥ በመቐለ ከተማም ከሀገር…

ጌታቸው ረዳን ጨምሮ የጁንታው ቡድን መሪዎች የሚጠቀሙባቸውና በአሻራ የሚከፈቱትን ጨምሮ ከ40 በላይ ተሽከርካሪዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጌታቸው ረዳን ጨምሮ የጁንታው ቡድን መሪዎች በእግራቸው መሸሽ ከመጀመራቸው በፊት ሲጠቀሙባቸው የነበሩ ከ40 በላይ የመንግስት ተሽከርካሪዎች በመከላከያ ሰራዊቱ እጅ ገብተዋል። ቡድኑ ሰራዊቱን መቋቋም ተስኖት ወደ ገጠራማ ስፍራ በእግር መጓዝ…

የአውሮፓ ህብረትና ብሪታኒያ የንግድ ስምምነት ላይ ለመድረስ ውይይታቸውን ዳግም ሊጀምሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረትና ብሪታኒያ ከፍቺ በኋላ በሚኖረው የንግድ ሂደት ላይ ስምምነት ላይ ለመድረስ ያቋረጡትን ውይይት በብራሰልስ ሊጀምሩ ነው። ብሪታኒያ እና የአውሮፓ ህብረት በአሳ የማስገር መብት እና በንግድ ውድድር ህግ ላይ ያላቸው ልዩነት…

በጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የተመራ የስራ ኃላፊዎች ቡድን በባህር ዳር የሚገኝ ወታደራዊ ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ ከፍተኛ የአመራሮች ቡድን በባህር ዳር የሚገኘውን ወታደራዊ ሪፈራል ሆስፒታል ጎበኘ። በጉብኝቱ ላይ የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው፣ የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ፣ ብርጋዴር…

በአዲስ አበባ ከተማ ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ይዞ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ ሐሰተኛ የደቡብ አፍሪካ የገንዘብ ኖቶችና በተለያዩ የሂሳብ ደብተሮች ላይ ከ184 ሺህ ብር በላይ ይዞ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ግለሰቡ በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው አውቶብስ…

በአረንጓዴ አሻራ የተተከሉ የአቮካዶና የሙዝ ችግኞች መሻሻል እያሳዩ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ የተተከሉ የአቮካዶና የሙዝ ችግኞች መሻሻል እያሳዩ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ላይ ዜጎች ለልማት ቁርጠኛ መሆናቸው የሚያጠራጥር አይደለም…

የፌደራል መንግስት ተግባር ወንጀለኞችን ለህግ ማቅረብ፣ ህግና ስርዓት ማስከበርና መልሶ ማቋቋም ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል በአሁኑ ወቅት የሚያከናውናቸው ተግባራት ወንጀለኞችን ለህግ ማቅረብ ህግና ስርዓት ማስከበርና መልሶ ማቋቋም መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ፅህፈት ቤቱ በትግራይ ክልል የህግ ማስከበር እርምጃው…

በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ወቅታዊ ሁኔታ የተመለከተ ጉብኝት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ምክትል ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እንድሪስ የተመራ የልዑክ ቡድን በጄዳ የሥራ ጉብኝት አድርጓል። ጉብኝቱ በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጉዳይ በቅርበት ለማየትና የማህበረሰቡን ችግሮች…

ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ቤተሰቦች እንዲሁም በዚህ ሂደት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለመደገፍ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አዘጋጅነት ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ቤተሰቦች፤ በዚህ ሂደት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለመደገፍ ታላቅ የድጋፍ ማሰባሰቢያ የዙም ጉባኤ ተካሄደ። ትናንት በተካሄደው ዝግጅት ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት…