Fana: At a Speed of Life!

በኪስማዮ ሴክተር ስድስት የ5ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አልሸባብ ጥቃት እንዳይሰነዝር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኪስማዮ ሴክተር ስድስት የተሰማራው የ5ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አልሸባብ ጥቃት እንዳይሰነዝር የሚያስችል ስራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ ፡፡ የሻለቃ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አሰፋ መኮንን በአካባቢው የፀጥታ ጉዳይ ላይ ከሻለቃው አባላት…

555 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 252 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 379 የላቦራቶሪ ምርመራ 555 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 113 ሺህ 295 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…

በህግ ማስከበር ሂደት ወቅት ሰግተው ከአላማጣ ወደ ቆቦ ተሻግረው የነበሩ ወገኖች ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህግ ማስከበር ሂደት ወቅት ሰግተው ከአላማጣ ወደ ቆቦ ተሻግረው የነበሩ ወገኖች ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል። የሰላም ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋሙ ብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ባልደረቦች በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተለያዩ አካባቢዎች በአካል…

በጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የተመራ ከፍተኛ የአመራሮች ቡድን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ ከፍተኛ የአመራሮች ቡድን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኘ። በጉብኝቱ ላይ የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው፣ የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ክቡር ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ፣ ብርጋዴር…

ከማዕድን ዘርፍ ባለፉት 4 ወራት 269 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከማዕድን ዘርፍ ባለፉት አራት ወራት 269 ነጥብ 1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታውቋል። በአራት ወር ውስጥ ከ3 ሺህ 600 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለውጪ ገበያ መቅረቡንም ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው።…

በሽረ ከተማ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩን በቦታው የሚገኙ የሰላም ሚኒስቴር የሰላምና ሰብዓዊ ድጋፍ ቡድን አባላት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ሽረ ከተማ በአሁኑ ሰዓት ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩን በቦታው የሚገኙ የሰላም ሚኒስቴር የሰላምና ሰብዓዊ ድጋፍ ቡድን አባላት ገልጸዋል። ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተጠሪ ተቋም የአደጋና ስጋት መከላከል ኮሚሽን ባልደረቦች ጋር…