Fana: At a Speed of Life!

ከአላማጣ ወደ መቐለ የሚሄደው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር እየተጠገነ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከአላማጣ ወደ መቐለ የሚሄደው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር እየተጠገነ ነው። በህወሓት ጁንታ ቡድን ጉዳት ደርሶበት የነበረው ከአላማጣ ወደ መቐለ የሚሄደው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር እየተጠገነ ይገኛል።…

የልማት፣ የዴሞክራሲና የሰላም ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የልማት፣ የዴሞክራሲና የሰላም ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አቅጣጫ አስቀመጠ። የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት በተለያዩ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲያካሂድ የነበረውን መደበኛ ስብሰባ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ሆስፒታል የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ሆስፒታል የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላትን ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን ከራሳቸው ያስቀደሙ ጀግኖች የመከላከያ ሠራዊት አባላት ሲሉ የገለጿቸውን ወታደሮች ዛሬ ማለዳ ላይ የገበኙ…

የሻሸመኔ ከተማ የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወሰነው በዛሬዎቹ ነዋሪዎቿ ነው – የሻሻመኔ አባ ገዳዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሻሻመኔ አባ ገዳዎች ብሔርን ለይቶ ጥቃት የሚፈፅም እና ንብረት  ላይ ማንኛውንም ጉዳት የሚያደርስ ሰው ልጃችን አይደለም ሲሉ ውሳኔ አስተላለፉ። አባ ገዳዎቹ የሻሸመኔ ከተማ የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወሰነው በዛሬዎቹ ነዋሪዎቿ ነውም ብለዋል።…

ስፖርት ለአንድነት እና ለሰላም መፍትሄ ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስፖርት ለአንድነት እና ለሰላም አይነተኛ መፍትሄ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (አኖካ) ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ አካሄዷል። በጉባኤውም…

የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተዘጋጀውን የብሔር ብሔረሰቦች አውደ ርዕይ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተዘጋጀውን የብሔር ብሔረሰቦች አውደ ርዕይ ጎበኙ። በፌዴሬሽን ምክር ቤት “ኑ ኢትዮጵያን በአንድ መድረክ እንያት” በሚል መሪ ሃሳብ የተዘጋጀው አውደ ርዕይ የተለያዩ…

የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ የ2013 ዓ.ም አፈጻጸምን ገመገመ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ የ2013 ዓ.ም አፈጻጸምን ገመገመ ፡፡ ሊጉ "እኩልነትና ህብረ ብሄራዊ አንድነት ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል 15ኛውን የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀንን በሸራተን አዲስ አክብሯል፡፡ የብልጽግና…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (አኖካ) ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ ቤራፍ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ነገ የሚካሄድ ሲሆን፥ ፕሬዚዳንቱም አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የማህበሩ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከመልቲቾይስ የቦርድ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከመልቲቾይስ ግሩፕ የቦርድ ሰብሳቢ ኢምቲያዝ ፓቴል ጋር ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች የጋራ እሴቶችን ከማስተዋወቅ አንጻር ያላቸውን ሚና በተመለከተ ገለጻ አድርገዋል፡፡ ከዚህ…

15ኛው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በአፋር፣ በደቡብ እና በድሬዳዋ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል በአፋር፣ በደቡብ እና በድሬዳዋ ተከበረ፡፡ 15ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን "እኩልነትና ሕብረ-ብሔራዊ አንድነት ለጋራ ብልፅግና!" በሚል መሪ ቃል በአፋር ክልል…