ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዙ Tibebu Kebede Dec 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዙ፡፡ ትራምፕ ወታደሮቹ እስከ ፈረንጆቹ ጥር ወር አጋማሽ ድረስ ሶማሊያን እንዲለቁ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን የሃገሪቱ መከላከያ መስሪያ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄፔ ኮፎድ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄፔ ኮፎድ ጋር ተወያዩ፡፡ በስልክ ባካሄዱት ውይይት አቶ ደመቀ መኮንን በትግራይ ክልል ስላለው የህግ ማስከበርና መልሶ ማቋቋም ስራ ላይ ማብራሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ድሪባ ኩማ ለስዊድን እና አካባቢው ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች በትግራይ ክልል ስለተወሰደው ህግ የማስከበር ዘመቻ ገለጻ አደረጉ Tibebu Kebede Dec 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር ድሪባ ኩማ ለአካባቢው ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች መንግስት በትግራይ ክልል ስለወሰደው ህግ የማስከበር ዘመቻ ገለጻ አደረጉ፡፡ አምባሳደር ድሪባ ገለጻውን ለስዊድን፣ ኖርዌይ እና ዴንማርክ የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ በትግራይ ክልል የሚሰራጭ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገች Tibebu Kebede Dec 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ በትግራይ ክልል የሚሰራጭ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች እና ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውሉ የህክምና መሳሪያዎችን ድጋፍ አደረገች። በዓለም ጤና ድርጅት በኩል የሚሰራጨው አንድ ሙሉ ካርጎ ድጋፍ አዲስ አበባ መግባቱን…
ስፓርት ጥሩነሽ ዲባባ ባለፉት 75 ዓመት ከታዩት ሴት አትሌቶች ታላቋ ተብላ በአትሌቲክስ ዊክሊ አንባቢያን ተመረጠች Tibebu Kebede Dec 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊቷ ጥሩነሽ ዲባባ እና ጀማይካዊው ዩዜን ቦልት ባለፉት 75 ዓመት ከታዩት ሴት እና ወንድ አትሌቶች መካከል ታላቆቹ ተብለው በአትሌቲክስ ዊክሊ አንባቢያን ተመረጡ። 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አትሌቲክስ ዊክሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና የፌደራል የከተማ መሬትና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Tibebu Kebede Dec 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና የፌደራል የከተማ መሬትና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ መረጃዎችን በፋና ቴሌቪዥን ለማድረስ ስምምነት ተፈራርመዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና ኤጀንሲው መሬት እና መሬት ነክ ንብረቶች ጋር ተያይዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚመዘገብ እድገት ለተጨማሪ ድል ያግዛል- የአማራ ክልል ም/ርዕስ መስተዳድር ዶ/ር ፋንታ ማንደፍሮ Tibebu Kebede Dec 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚመዘገብ እድገት ለተጨማሪ ድል እንደሚያግዝ የአማራ ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ገለፁ። በአማራ ክልል የመስኖ ልማት ንቅንቄ በክረምት ወራት የጎርፍ መጥለቅለቅ ከደረሰባቸው ዞኖች በአንዱ በደቡብ ጎንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 4 ወራት በገጠር የስራ ዕድል ፈጠራ ከ270 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል Tibebu Kebede Dec 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አራት ወራት በገጠር የስራ ዕድል ፈጠራ 270 ሺህ 320 ዜጎችን የስራ እድል ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ። የገጠር ስራ ዕድል ፈጠራ የ10 ዓመት ዕቅድ እና የ2013 ዓ.ም የአራት ወር የስራ አፈፃፀም ላይ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳሚ ቱሉ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Dec 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳሚ ቱሉ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው በድሎ ሬጴ ቀበሌ ውስጥ ትናንት ማምሻውን መድረሱን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የኮሙዩኒኬሽንናና ሚዲያ ሃላፊ ኮማንደር አስቻለው አለሙ…
ቴክ ጎግል ትውልደ ኢትዮጵያዊቷን የ”አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ” ተመራማሪ በማሰናበቱ በሰራተኞቹ ተቃውሞ ቀረበበት Tibebu Kebede Dec 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል ትውልደ ኢትዮጵያዊቷን የ”አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ” ተመራማሪ ዶክተር ትምኒት ገብሩን በማሰናበቱ በመቶዎቹ የሚቆጠሩ የተቋሙ ሰራተኞች እርምጃውን በመቃወም ግልፅ ደብዳቤ መፃፋቸው ተነገረ። ትምኒት ገብሩ በጎግል የ”አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ” ስነ…