ኤምባሲው ተቀማጭነታቸውን ካይሮ አድርገው ኢትዮጵያን ለሚሸፍኑ አምባሳደሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ገለፃ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብፅ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ተቀማጭነታቸውን ካይሮ አድርገው ኢትዮጵያን ለሚሸፍኑ አምባሳደሮች በትግራይ ክልል በተካሄደው ህግ የማስከበር ዘመቻ ዙሪያ ገለፃ አደረጉ።
በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው ገለፃ ላይም የቦስኒያና ሄርዞጎቪኒያ፣…