Fana: At a Speed of Life!

የብሔራዊ መታወቂያ ዝግጅት ወደ ተግባር መግባት እንዳለበት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሔራዊ መታወቂያ ዝግጅት ወደ ተግባር መግባት እንዳለበት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለፀ። ቋሚ ኮሚቴው የሰላም ሚኒስቴርንና ተጠሪ ተቋማቱን የ2013 በጀት ዓመት ዕቅድና የመጀመሪያ ሩብ ዓመት…

ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ512 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የብድርና ዕርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ መካከል የ512 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የብድርና ዕርዳታ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴና የዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ዑስማን ዲዮን ተፈራርመውታል፡፡…

የብሄር ብሄረሰቦች አውደ ርዕይ የመክፈቻ ስነ ስርአት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ15ኛው የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀንን በማስመልከት የብሄር ብሄረሰቦች አውደ ርዕይ የመክፈቻ ስነስርአት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሄደ፡፡ “ህብረ ብሔራዊ አንድነትና እኩልነት ለጋራ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ቀኑ የሚከበር…

የህወሓት ጁንታ ደቡብ ሱዳን የተረጋጋች ሀገር እንዳትሆን ሲሰራ ነበር- የሀገሪቱ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጁንታ ደቡብ ሱዳን የተረጋጋች ሀገር እንዳትሆን ሲሰራ መቆየቱን በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጀምስ ፒታ ሞርጋን ገለፁ። አምባሳደር ጀምስ ፒታ ሞርጋን እንደገለፁት፥ የህወሓት ጁንታ አባል አንዱ በሆኑት አምባሳደር ስዩም መስፍን ዋና…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከእስራኤል የዳያስፖራ ኢሚግሬሽንና የትብብር ሚኒስትር ታማኖ ሺታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከእስራኤል የዳያስፖራ ኢሚግሬሽንና የትብብር ሚኒስትር ታማኖ ሺታ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅትም ሚኒስትር ታማኖ ሺታ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣታቸው የተሰማቸውን ደስታ መግለፃቸውን የፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት…

በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ ከጣሊያን ሴኔት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ ከጣሊያን ሴኔት ፕሬዚዳንት ማሪያ ኤሊዛቤታ ካሴላቲ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። በውይይቱ አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ገለፃ…

ከሀዲውን ኮሎኔል በቁጥጥር ስር ያዋለችው ጀግናዋ ም/አስር አለቃ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 20ኛ ቃሉ ክፍለ ጦር ሰሜን ዕዝ ካሏት የጦር ክፍሎች ውስጥ አንዱ ነው። በዚህ ክፍለ ጦር 1ኛ ብርጌድ 1ኛ ሻለቃ አባል የሆነችው ምክትል አስር አለቃ ገባያነሽ ደባልቄ የሻለቃው አዛዥ ኮሎኔል ሰለሞን ገ/ዮሃንስ አጃቢ ነች ። ጁንታ መሆኑን ግን…

ተጨማሪ 430 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 150 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4 ሺህ 298 የላቦራቶሪ ምርመራ 430 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በአጠቃላይ እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 110 ሺህ 984 ደርሷል።…

የፌደራል ፖሊስ ኮማንዶና የወንጀል ምርመራ ቡድን መቐለ ገባ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ልዩ ኮማንዶና የወንጀል ምርመራ ቡድን መቐለ ከተማ መግባቱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። መቐለ የገባው ቡድን ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጋር በመቀናጀት የጁንታውን ተፈላጊ ወንጀለኛ ቡድን ማደን ጀምሯል ተብሏል።…