ሩሲያ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ግዛታዊ አንድነት ለማክበር ቁርጠኛ አቋም እንዳላት ተረጋግጧል- ሚኒስትሮቹ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ውይይት አድርገዋል።
በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ እና ሩሲያን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት በተመለከተ ሚኒስትሮቹ ውይይት አድርገዋል።…