Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአስር ዓመት ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአስር ዓመት ውስጥ የአፍርካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማት አሸናፊ መሆኑ ተገለጸ። ለአቪዬሽን ኢንዱስትሪው አስቸጋሪ በሆነው የአፍሪካ ቀጣና እና ፈታኝ በሆነ ወቅት ባስመዘገበው ድንቅ ስኬት መሸለሙም ታውቋል። እንዲሁም…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የወጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ፓርፋይት ኦናንጋ ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ወቅትም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የወጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ…

በህወሓት ጁንታ የተዘረፈው ንብረት መልሶ እንዲተካና ህዝቡ ተገቢ አገልግሎት እንዲያገኝ እንሰራለን- ዶ/ር ሙሉ ነጋ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል በህወሃት ጁንታ የተዘረፈው ንብረት መልሶ እንዲተካና ህዝቡ ተገቢ አገልግሎት እንዲያገኝ የሚሰራ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ገለጹ። የጊዜያዊ አስተዳደሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ፤…

ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላት አንዷ የሆኑት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ። ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም በህውሓት ከፍተኛ አመራርነት፣ በመንግስት ከፍተኛ ሃላፊነት እንዲሁም በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት…

የዓለም የኤድስ ቀን ተከብሮ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የኤድስ ቀን በዛሬው እለት ተከብሮ ውሏል። ቀኑ "ኤች.አይ.ቪ/ኤድስን ለመግታት፣ ዓለም አቀፋዊ ትብብር፣ የጋራ ኃላፊነት” በሚል መሪ ቃል ተከብሮ መዋሉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል። ዓለም አቀፋዊ ትብብር እና የጋራ…

የሶማሌ ክልል መንግስት በመላ ሀገሪቱ ሰላምና የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በመላ ሀገሪቱ ሰላምና የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበ። የሶማሌ የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባወጨጣው ሳምንታዊ መግለጫ ነው ይህንን ያስታወቀው። በመግለጫውም…

ፈረንሳይ ኢትዮጵያ ሰላምና ፀጥታን ለማስከበር የምታከናውነውን ስራ እንደትምደግፍ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፈረንሳይ ኢትዮጵያ ሰላምና ፀጥታን ለማስከበር የምታከናውነውን ስራ እንደትምደግፍ አስታወቀች። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾን የተመራ…