የሀገር ውስጥ ዜና የከተሞች ምግብ ዋስትና ፕሮጀክት አፈፃፀምና ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተሞች ምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ስትሪንግ ኮሚቴ በፕሮጀክቱ አፈፃፀምና ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ። በበጀት ዓመቱ ፕሮጀክቱን የተቀላቀሉ 72 ከተሞችን ወደ ተግባር ማስገባት በሚያስችሉ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀምጧል። በውይይቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳንሻ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳንሻ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በሰልፉ ላይ ህዝቡ የህወሓት ጁንታን በማውገዝ መልዕክቶችን አስተላልፏል፡፡ ከዳንሻ ከተማና አካባቢዋ የተውጣጡ ነዋሪዎች በሰልፉ ላይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምስጋና በማቅረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተመድ የኢትዮጵያ ልዑክ በኒውዮርክ እና አካባቢው ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ማህበረሰቦች ገለፃ አደረገ Tibebu Kebede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ልዑክ በኒውዮርክ፣ ኒውጀርሲ እና ኮኔክቲከት አካባቢ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ማህበረሰቦች መንግስት በትግራይ ክልል ስለወሰደው ህግን የማስከበር ዘመቻ ገለፃ አደረገ። ለኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 23 ከተሞች በከተማ አስተዳደርነት እንዲመሩ ተወሰነ Tibebu Kebede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ 23 ከተሞች በከተማ አስተዳደርነት እንዲመሩ መወሰኑን የክልሉ መንግስት ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ህዳር 19 ቀን 2013 ዓ.ም ባካሄደው 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ነጻ እና ፍትሐዊ ምርጫ የሚካሄድበትን መሠረት ለመጣል በቁርጠኝነት መሥራቱን እንደሚቀጥል ገለፁ Tibebu Kebede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫ 2013 ቁልፍ የሽግግር ምዕራፍ በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡ በመድረኩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የአፍሪካ ቱሪዝም የዓመቱ ጀግና ሴት ተብለው ተመረጡ Tibebu Kebede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የፈረንጆቹ 2019 ምርጥ የአፍሪካ ቱሪዝም መሪ ሆነው ተመረጡ፡፡ ምርጫውን ይፋ ያደረገው በጋና የሚገኘው ስትሪት ኦፍ ጎልድ ፋውንዴሽን የተሰኘው ድርጅት ነው ተብሏል፡፡ ሽልማቱ ከአስር ቀናት…
ቢዝነስ በሩሲያ ኢትዮጵያን የተመለከተ የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ኢትዮጵያን የተመለከተ የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ። በቪዲዮ ኮንፈረንስ የተካሄደውን ፎረም በሩሲያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያዘጋጀው ነው። ፎረሙ በኢትዮጵያ ያሉ መልካም የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለማስተዋወቅ ያለመ ነው ተብሏል። ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና 480 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 109 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል Tibebu Kebede Dec 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ4 ሺህ 968 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 480 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 110 ሺህ 554 ደርሷል። በሌላ…
የዜና ቪዲዮዎች የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከትግራይ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ሃራዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=TcwQWHJly6I
የዜና ቪዲዮዎች የህልውና ዘመቻው ድል – አቶ ዛዲግ አብረሃ Tibebu Kebede Dec 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Sms9otidC5U