Fana: At a Speed of Life!

መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኘውን የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ሸኘ የሚለው መረጃ ሀሰት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢፌዴሪ መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኘውን የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ወደ ሀገሩ ሸኘ የሚለው የሀሰት መረጃ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ መረጃው ከእውነት የራቀ መሆኑን ገልፆ፣ የሀሰት ፕሮፓጋንዳው በህወሓት ጁንታ…

በሀገር ክህደት ወንጀል የተጠረጠሩ የጦር መኮንኖች ቤት በተደረገ ብርበራ በግለሰቦች እጅ መያዝ የሌለባቸዉ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር ክህደት ወንጀል የተጠረጠሩ የጦር መኮንኖች ቤት በተደረገ ኦፕሬሽንና ብርበራ በግለሰቦች እጅ መያዝ የሌለባቸዉ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ። ከሀዲ ጁንታዉ የህዉሃት ቡድን እንደ ሀገር ብጥብጥና ቀውስ ለማድረስ አልሞ ረጅም አመታት በመዘጋጀት ጥቃት…

ከሆስፒታል ህጻን የሰረቀችው ግለሠብ በቁጥጥር ስር ዋለች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ህጻን የሰረቀችው ግለሠብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለች። በደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ከስናን ወረዳ ሆስፒታል አንድ ልጅ ወልዳ አንደኛውን ለመውለድ ያልቻለችው እናት ህጻን ሰርቃለች፡፡ ግለሠቧ ሆስፒታሉ ውስጥ…

ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ በህወሓት ታጣቂ ቡድን ንብረታቸው የተዘረፈባቸውና የተፈናቀሉ ተጎጂዎችን በመጎብኘት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የራያ ግንባር አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ በህወሓት ታጣቂ ቡድን ንብረታቸው የተዘረፈባቸውና ተፈናቅለው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ተጎጂዎችን በመጎብኘት ድጋፍ አደረጉ። ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ በራያ ግንባር ታጣቂ ቡድኑ ውድመት…

የምክር ቤቱ አባላት የህወሓት የጥፋት ቡድን እና ኦነግ ሸኔ በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባውን አካሄደ። ምክር ቤቱ ልዩ ስብሰባውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ሴኔጋላዊው አማካይ ፓፓ ቦባ ዲዮፕ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴኔጋላዊው አማካይ ፓፓ ቦባ ዲዮፕ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ዲዮፕ በ42 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ቢቢሲ ዘግቧል። አማካዩ ረዘም ላለ ጊዜ በነበረበት በሽታ ምክንያት ህይወቱ ማለፉም ነው የተሰማው። ቦባ ዲዮፕ በፈረንጆቹ…

በጁንታው መወገድ ዋነኛ ተጠቃሚ የሚሆነው የትግራይ ህዝብ ነው – አቶ አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መቐለ መሽጎ በነበረው የህወሓት ጁንታ መወገድ ዋነኛ ተጠቃሚ የሚሆነው የትግራይ ህዝብ ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ የሃገር መከላከያ ሠራዊት መቐለን በመቆጣጠሩ የእንኳን ደስ…

ተጨማሪ 604 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 65 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 466 ሰዎች የላቦራቶሪ ተደርጎ 604 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 109 ሺህ 534 መድረሱንም ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው።…

በጋምቤላ ክልል ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ይዘው ለማምለጥ በሞከሩ አዘዋዋሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎች ከጸጥታ አካላት ለማምለጥ ባደረጉት የተኩስ ልውውጥ እርምጃ እንደተወሰደባቸው የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ኮማንደር ኡማን ኡጋላ  እንደተናገሩት…

የህወሃት ጁንታ አስቦት የነበረው ሀገር የማፍረስ ህልም ከሽፏል- የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት ጁንታ አስቦት የነበረው ሀገር የማፍረስ ህልም መክሸፉን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ገለጸ። የህወሓት ጁንታ ለመቆጣጠር እስካሁን በተመዘገበው ድልም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፏል።…