Fana: At a Speed of Life!

የሐረሪ ክልል ከጸረ ሰላም ሀይሎች ነፃ እስከሚሆን ሕግ የማስከበር ስራው ተጠናክሮ ይቀጥላል – የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሐረሪ ክልል ከህወሓት ጁንታ ተላላኪዎችና ከኦነግ ሸኔ ተልዕኮ ወስደው ከሚንቀሳቀሱ ጸረ ሰላም ሀይሎች ነፃ እስከሚሆን ሕግ የማስከበር ስራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ፓርቲው በመግለጫው…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በጅቡቱ የሚገኙ የሎጀስቲክ መሰረተ ልማቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጅቡቱ የሚገኙ የሎጀስቲክ መሰረተ ልማቶችን ጎበኙ። በዚህ ወቅት ፕሬዚዳንቷ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወሳኝ የሆነውን የሎጀስቲክ መሰረተ ልማት አቅም ማሻሻል የሚቻልበትን ሁኔታ በተመለከተ ውይይት አድርገዋል። ለሁለት ቀናት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በጁቡቲ ብሄራዊ ምክር ቤት ንግግር አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጅቡቲ ብሄራዊ ምክር ቤት በመገኘት ንግግር አድርገዋል። በምክር ቤቱ በክብር እንግድነት የተገኙት ፕሬዚዳንቷ በደም፣ ባህል ፣ ሀይማኖት እና ቋንቋ ጥልቅ ግንኙት ስላላቸው የሁለቱ ሀገራት የተለየ ግንኙነት ገለፃ…

ኢራን ባለፈው አርብ የተገደሉባትን የኒውክሌር ሊቋን ቀበረች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን ባለፈው አርብ የተገደሉባትን ከፍተኛ የኒውክሌር ተማራማሪ ሞሺን ፋክህሪዛዴህ በዛሬው ዕለት ቀብራለች። ኢራን እያበለፀገች የሚገኘውን ኒውክሌር በግምባር ቀደምትነት እና በዋነኝነት ሲመሩ የነበሩት ሞሺን ፋክህሪዛዴህ ናቸው። ሀገሪቱ በዘርፉ…

በአማራ ክልልና በመተከል ዞን አጎራባች አካባቢዎች የሚታየውን የሰላም እጦት ለመፍታት የሁለቱ ክልል የጋራ ጥምር ኮሚቴ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ በሆኑት በመተከል እና በአዊ ዞን በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይ ላይ በመምከር አስተማማኝ ሰላም ለማምጣት ጥምር ኮሚቴው ውይይት እካሄደ። ውይይቱ የአዊ ዞን አዋሳኝ በሆነው የመተከል ዞን በተደጋጋሚ…

ሱዳን ከኢትዮጵያ በምትዋሰንበት ድንበር አካባቢ የጦር መሳሪያ ያዘች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ከኢትዮጵያ በሚያዋስናት ድንበር አቅራቢያ በርካታ የጦር መሳሪያዎች መያዟን አስታወቀች፡፡ የጦር መሳሪያዎቹ ከሰላ ግዛት አካባቢ የተያዙ ሲሆን፥ ቀላል እና ከባድ መሳሪያዎችም ይገኙበታል፡፡ የፀጥታ ኃይሎች የጦር መሳሪያዎችን ሰሞኑን…

15ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል በሐረሪ ክልል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 15ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል በሐረሪ ክልል ተከበረ። በዓሉ "የህዝቦች እኩልነትና አንድነት ለጋራ ብልፅግና" በሚል መሪ ቃል መከበሩን ከክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።…

ሶማሊያ በኬንያ የሚገኙትን አምባሳደሯን በመጥራት የኬንያ አምባሳደር ከሞቃዲሾ እንዲወጡ አዘዘች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያ መንግስት ኬንያ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብታለች በማለት በናይሮቢ ለሚገኙት አምባሳደር መሀመድ አህመድ ኑር ታርዛን ጥሪ አደረገች። በተመሳሳይ በሶማሊያ የሚገኙት የኬንያ አምባሳደር ሉቃስ ቱምቦ ለምክክር ሶማሊያን ለቀው እንዲወጡም አሳስባለች።…