አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የመከላከያ ሰራዊት ለተቀዳጀው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የመከላከያ ሰራዊት ለተቀዳጀው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላለፉ።
አፈ ጉባዔው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት፥ “መላው ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ…